Fana: At a Speed of Life!

በአማራ ክልል ለ2 ሺህ 705 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል ለ2 ሺህ 705 ታራሚዎች የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ይቅርታ ተደረገላቸው፡፡ የክልሉ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እንዳስታወቀው 56 ሴት እና 2 ሺህ 649 በድምሩ 2 ሺህ 705 ታራሚዎች ከዛሬ ጀምሮ በይቅርታ መለቀቃቸውን የጠቅላይ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በኪንፋዝ በገላ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል፡፡ የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ተስፋዬ ጥሩነህ ለአሚኮ እንዳሉት÷…

ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የእስያ ሃገራት አምባሰደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ገለጻ ተደረገላቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ላደረጉ የእስያ ሃገራት አምባሳደሮች በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ ገለጻ አደረጉ፡፡ የሚኒስቴር ዴኤታው ገለጻ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍ፣ በህዳሴ ግድብ ድርድር፣…

በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል የሚደረግ ውሳኔ ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በምርጫ ወቅት የኔ ወገን ነው በሚል በጭፍን በሚደረግ ውሳኔ ኢትዮጵያ ያለፈችበትን አዙሪት የሚደግም እና ዴሞክራሲያዊ ስርዓቱን የሚያቀጭጭ መሆኑን ምሁራን ተናገሩ፡፡ በባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህሩ ዶክተር በዕውቀቱ ድረስ እና…

በአጣዬና አካባቢው ለደረሰው አደጋ 144 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአጣዬና አካባቢው ለደረሰው አደጋ 144 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ ድጋፉ በኮንትሮባንድ መከላከል ስራ የህይወት መስዋዕትነት ተከፍሎባቸው የተያዙ…

የደቡብ ክልል መንግስት ለ970 የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች ክልል መንግስት የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለ970 የህግ ታራሚዎች ይቅርታና የእስር ዓመት ቅነሳ አደረገ ፡፡ የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው የትንሳዔ በዓልን አስመልክቶ…

ለትግራይ ክልል 371 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው መድኃኒቶችና ሌሎች የህክምና ቁሳቁሶች ቀርበዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት በ371 ሚሊየን ብር ወጪ የተደረገባቸው መድኃኒቶችና ሌሎች የህክምና ቁሳቁሶችን ማቅረቡን የኢትዮጵያ የመድኃኒት አቅራቢ ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው ዳይሬክተር ጀነራል ዶክተር አብዱልቃድር ገልገሎ ለኢዜአ…

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የፑሽኪን አደባባይ – ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ከአሌክሳንደር ፑሽኪን አደባባይ ተነስቶ ጎፋ ማዞሪያ- ጎተራ ማሳለጫ የሚዘልቀውን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ በመዲናዋ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ተጀምረው…

የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በዓሉ በድምቀት እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ሀገሪቱ ህብረተሰቡ የፋሲካ በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር በድምቀት እንዲያከብር በቂ ዝግጅት መደረጉን የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የፋሲካ በዓልን አስመልክተው የእንኳን…

ኮሚሽኑ ለስቅለት እና ለትንሳኤ በዓል የፀጥታ ዕቅድ አውጥቶ ወደ ተግባር መግባቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 21 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላትን ምክንያት በማድረግ ወቅቱን ያገናዘበ የፀጥታ ዕቅድ አውጥቶ ወደ ተግባር መግባቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በበዓላት መዳረሻ ወቅት ከወትሮው በተለየ ጨምሮ የሚታየውን የሰዎች እና የተሽከርካሪዎች…