ዓለምአቀፋዊ ዜና የሞዛምቢክ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ Feven Bishaw Mar 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞዛምቢክ አየር መንገድ ወደ ኬንያ የሚያደርገውን በረራ ለጊዜው ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከኬንያ ወደ ሞዛምቢክ እንዲሁም ከሞዛምቢክ ወደ ኬንያ የሚደረገውን በረራ ማቋረጡን ነው ያስታወቀው፡፡ ይህ ውሳኔም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ ምላሽ ለመስጠት በተሻለ ሁኔታ ድጋፍ ለማሰባስብ ትኩረት መስጠት እንደሚገባ ተጠቆመ Tibebu Kebede Mar 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ አስተባባሪ ማርክ ሎውኩክ ጋር ተወያይተዋል። በዚህ ወቅትም በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ እየተሰሩ ያሉ ስራዎችና የተገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ፌስቲቫል ተከፈተ Tibebu Kebede Mar 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛው ከተማ አቀፍ የባህል ሳምንት "ባህል ለህዝቦች ሰላምና አንድነት" በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ ነው። በባህል ፌስቲቫሉ ላይ የተለያዩ ባህላዊ ትዕይንቶች ይቀርባሉ። በግዮን ሆቴል እየተከበረ ባለው ከተማ አቀፍ የባህል ሳምንት ከተለያዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ላይ ጫና ለማድረግ የሚሞክሩ ሀይሎችን በማውገዝ ሰልፍ አካሄዱ Feven Bishaw Mar 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውስትራሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ በመደገፍና የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማደናገር በኢትዮጵያ ላይ ህጋዊ ያልሆነ ጫና ለማድረግ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሳሚያ ሱሉሁ ዛሬ የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጸሙ Meseret Demissu Mar 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን የሀገሪቱ ስድስተኛ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቷ ዛሬ ቃለ መሃላ የሚፈጽሙት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት የነበሩት ጆን ማጉፉሊ በ61 ዓመታቸው ዳሬሰላም በሚገኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት በትግራይ ክልል ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል 52 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ Tibebu Kebede Mar 19, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ ተራድኦ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤይድ) በትግራይ ክልል ለሰብአዊ ድጋፍ የሚውል ተጨማሪ 52 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ በትግራይ ክልል በህግ ማስከበር ዘመቻው ለችግር ለተጋለጡ ወገኖች ሰብአዊ ድጋፍ ለማቅረብ የሚውል…
ኮሮናቫይረስ ወረርሽኙ ኢትዮጵያ ከገባ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሺህ 57 ሰዎች በኮቪድ-19 ተያዙ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 ይህም ከተመረመሩት 100 ሰዎች መካከል 26 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን ያሳያል በጽኑ ህሙማን ማዕከል ውስጥም ህክምናቸውን የሚከታተሉ ሰዎች ቁጥርም 600 ደርሷል
ፋና 90 በአዋሽ – ኮምቦልቻ – ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት ቀሪ ስራ መሸፈኛ የሚሆን ወጪ ከመንግስት ግምጃ ቤት እንዲሰጥና ለኃይል ማገናኛ መስመሮቹ የሚውል የግዢ… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=AC8ESCnHwO0
ፋና 90 ሽንኩርት፣ ቲማቲም እና ሌሎች ምርቶች አርሶ አደሩ ከሚሸጥበት ዋጋ ከእጥፍ በላይ ትርፍ ተጨምሮባቸው ሸማቾች ጋር ይደርሳሉ፤ ለዚህም በርካታ ምክንያቶች ይነሳሉ፤… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=2VCHjfbL-t4&t=20s
ፋና 90 በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የስነልቦና መምህርና ተመራማሪ የሆኑት ዶክተር ካሳሁን ሃብታሙ ከኮቪድ 19 ጋር በተያያዘ ለማህበረሰቡ መዘናጋት ናቸው ስላሏቸው… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=M4g3c8EqAgg