ፋና 90 2. ኮቪድ 19 በኢትዮጵያ በፍጥነት እየተስፋፋ ይገኛል፤ ህብረተሰቡ ይህንን በማስመልከት የኮሮና ቫይረስ የመከላከያ ስርዓቶችን እንዴት እየተገበረ ይገኛል? Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=ufVWJpz-NQY
ፋና 90 1. የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ባለፉት ስምንት ወራት ከህግ ማስከበር ጋር በተያያዘ፣ ስድስተኛውን አጠቃላይ ምርጫ በተመለከተ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ትኩረቱን… Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=yX5dJ9HDOl8
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ከጀርመኑ አቻቸው ፍራንክ ስታይንማየር ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ከጀርመኑ አቻቸው ፍራንክ ዋልተር ስታይንማየር ጋር ተወያዩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለ ወርቅ የጀርመኑ አቻቸው ባደረጉላቸው የስልክ ጥሪ መሰረት መወያየታቸውን ከፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…
ስፓርት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎችም የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ነው መግለጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ህልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በታንዛኒያው ፕሬዚዳንት ጆን ማጉፉሊ ሞት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንቷ ለታንዛኒያ ሕዝብና መንግስት፣ ለፕሬዚዳንቱ ቤተሰቦችና ለምክትል ፕሬዚዳንቷ ሳሚያ ሱሉሁ ሀሰን በራሳቸው፣ በኢትዮጵያ ሕዝብና በመንግስት ስም…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስቴር 8ኛው ዙር የሀገሪቱን የጤና ወጪ ጥናት ማስጀመሪያ ለህዝብ ይፋ አደረገ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር በዛሬው ዕለት 8ኛው ዙር የሀገሪቱን የጤና ወጪ ጥናት ማስጀመሪያ ለህዝብ ይፋ አደረገ፡፡ ጥናቱን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን በዝግጅቱ ላይ ከአጋር ድርጅቶች፣ ከመንግስት እና ከግል ድርጅቶች ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ የሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ስምንት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ሕገ ወጥ የጦር መሣሪያ ሲያዘዋውሩ የተገኙ ስምንት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ የአስተዳደርና የፀጥታ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ ሞቱማ ኮርጄ ÷ ተጠርጣሪዎቹ 15 ሽጉጥ ከ2ሺህ በላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አፍሪካ ለዓለም ሰላም መስፍን የድርሻዋን እየተወጣች ነው- አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Demissu Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በ986ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሰላምና ፀጥታ ጥበቃ ም/ቤት የበይነ መረብ ውይይት ተሳትፈዋል። ውይይቱ በአፍሪካ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ዙሪያ ያተኮረ መሆኑ ተመላክቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት በቀጣይ በሚኖራቸው ትብብር ዙሪያ ምክክር አካሄዱ Meseret Demissu Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 9 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ኢትዮጵያና የአውሮፓ ህብረት በቀጣይ በሚኖራቸው ትብብር ዙሪያ ዛሬ በገንዘብ ሚኒስቴር ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ በአውሮፓውያኑ ከ2ዐ21- እስከ 2ዐ27 ድረስ ኢትዮጵያና ህብረቱ ስለሚኖራቸው ትብብር አስመልክቶ በተዘጋጀ ሰነድ ላይ መሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት እንዳይፀና በየጊዜው አላስፈላጊ ጫና የሚያደርጉ አካላትን በትብብር መመከት እንደሚገባ ተገለፀ Abrham Fekede Mar 18, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገረ መንግስት እንዳይፀና በየጊዜው አላስፈላጊ ጫና የሚያደርጉ አካላትን በትብብር መመከት እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዳንኤል ቅጣው እና በለንደን የግጭት አፈታት ጉዳይ…