የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ከተመድ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ተጠሪ ጋር ተወያዩ Abrham Fekede Apr 28, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛው የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምስራቅ አፍሪካ ተጠሪ ማርሴል አክፖቮን ጋር ተወያዩ፡፡ አቶ ደመቀ በውይይቱ ኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጥበቃ…
ኮሮናቫይረስ ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 924 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 5 ሺህ 258 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 924 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 254 ሺህ 44 ደርሷል። በሌላ በኩል 2 ሺህ 50 ሰዎች…
ፋና 90 የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምታዊ መግለጫ Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=9gArXCNNyaI
ፋና 90 የውጭ ጉዳይ እና የብሔራዊ ደህንነት ላይ ያተኮረው ክርክር Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=hOznwQ0HG7A
ፋና 90 በስኬት የተጠናቀቀው የብር ኖት ቅያሬ Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=glSWlqjRc3g
ፋና 90 የአፍጥር ስነ ስርአት በወራቤ ከተማ Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=hYzCXtFP_jI
ስፓርት ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል Abrham Fekede Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ዋንጫውን ለማንሳት ተቃርቧል፡፡ ዛሬ በተካሄደው ጨዋታም አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ ለፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ግቦቹን ሙጂብ ቃሲም እና በዛብህ መለዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኤካ ኮተቤ ጠቅላላ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የሕከምና ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገለት Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቻይና ንግድ ምክር ቤት ለኤካ ኮተቤ ጠቅላላ ሆስፒታል 20 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የሕከምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ድጋፉ አንድ አምቡላንስ፣ 16 ሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ፣ አራት የፅኑ ሕሙማን አልጋዎችና ሌሎች የሕክምና…
የሀገር ውስጥ ዜና ስኬታማ የብር ኖት ቅያሬ ክንውን መካሄዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ Meseret Awoke Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ስኬታማ የብር ኖት ቅያሬ ክንውን መካሄዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታውቋል። ባንኩ የብር ቅያሬ ክንውኑ በስኬት መጠናቀቁን ተከትሎ የእውቅናና ምስጋና መርሀግብር እየተካሄደ ነው። የብር ቅያሬው የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ችግርና የእዳ ጫና ያቃለለ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሠራዊትን ዩኒፎርም በመልበስ በተለያዩ የዕምነት ተቋማት ሲያመልኩ የሚታየው ፎቶ ተጣርቶ እርምጃ ይወስዳል- መከላከያ ሰራዊት Tibebu Kebede Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የመከላከያ ሠራዊት ዩኒፎርም በመልበስ በተለያዩ የዕምነት ተቋማት ሲያመልኩ የሚያሳይ መረጃዎች በሚመለከታቸው የተቋሙ የፍትህ አካላት ተጣርቶ አስፈላጊው እርምጃ እንደሚወሰድ የመከላከያ ሠራዊት አስታወቀ፡፡ የመከላከያ ህዝብ ግንኙነት…