Fana: At a Speed of Life!

አደንዛዥ ዕፅ ሲያጓጉዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሻሻመኔ ወደ ሞያሌ አደንዛዥ ዕፅ ይዞ ሲጓጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ መያዙን የጌዴዖ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ዋና ሳጅን ታምራት ምትኩ ተሽከርካሪው ትናንት ከለሊቱ ሰባት ሰዓት ላይ በጉዞ ላይ እንዳለ ነው…

ከማሪታይም ዘርፉ ኢትዮጵያ  ማግኘት የሚገባትን  ያህል እየተጠቀመች አለመሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ከ90 በመቶ በላይ የሆነውን የወጪና ገቢ ንግድ በማሪታይም  የምታሳልጠው  ኢትዮጵያ ከዘርፉ የሚገባትን ያህል እየተጠቀመች አለመሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ማሪታይም ጉዳይ ባለስልጣን ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በመተባበር  ብሉ ኢኮኖሚ…

ከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ለሴቶችና ለህጻናት ማዕከልና ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትኩረት ለሴቶችና ለህጻናት ማዕከል እና ለሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። ከተማ አስተዳደሩ ለትኩረት ለሴቶችና ለህጻናት ማህበር ለሴቶችና ለህጻናት ማህበር…

ፌዴሬሽኑ ለአፍሪካ ዋንጫ ላለፉት ዋልያዎቹ 6 ሚሊየን ብር ሽልማት ለማበርከት ወሰነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ  ከ8 ዓመት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ ለለተመለሰው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ( ዋልያዎቹ) አባላት የ6 ሚሊየን ብር ሽልማት እንዲሰጣቸው ውሳኔ አሳለፈ። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ…

ጣና በለስ ቁጥር አንድ የስኳር ፋብሪካ በቀጣዩ ግንቦት ወር የሙከራ ምርት ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣና በለስ ቁጥር አንድ የስኳር ፋብሪካ በቀጣዩ ግንቦት የመጀመሪያ ቀናት የሙከራ ምርት ለማምረት ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ አንተነህ አሰጌ ፋብሪካው በቀጣይ ግንቦት ወር መጀመሪያ ቀናት የሙከራ ምርት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሴቶች ለበአል የሚሆን የእህል ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አማካኝነት ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በራስ አገዝ የሴቶች ድርጅት ስር ለሚገኙና ሌሎች በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ 2ሺህ 400 ሴቶች ለመጪው በአል የሚሆን የእህል ድጋፍ ተደረገ።…

በመዲናዋ ህገወጥ ተግባራትን የፈፀሙ ከ200 በላይ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበራት ሠራተኞች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ህገወጥ ተግባራትን የፈፀሙ ከ200 በላይ የሸማቾች ህብረት ሥራ ማህበራት ሠራተኞች ላይ እርምጃ መወሰዱን የከተማ አስተዳደሩ ህብረት ሥራ ኤጀንሲ አስታውቋል። የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሲሳይ አረጋ እንደገለጹት፤…

አዲሱ የፌደራል ኢንተርፕራይዝ ልማት ስትራቴጂ  ስራ አጥነትን  ለመቀነስ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  አዲሱ የፌደራል ኢንተርፕራይዝ ልማት ስትራቴጂ ዘላቂና አመርቂ ስራዎችን በመፍጠር የስራ አጥነት ምጣኔን በመቀነስ ረገድ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት ተገለጸ። ስትራቴጂው በፌደራል ስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን አማካኝነት የተዘጋጀ ነው:: ኮሚሽኑ…

ቦርዱ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች መመዝገቢያ ሊንክ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የተዘጋጀ የመመዝገቢያ ሊንክ ይፋ አድርጓል። በዚህም ይህን http://www.nebe.org.et/ovrs ሊንክ በመጫን መመዝገብ እንደሚቻል ቦርዱ ገልጿል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና…

በዘጠኝ ወር ከ212ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በዘጠኝ ወር ከ212ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው ገለጹ። ሚኒስቴሩ በ2ዐ13 የበጀት ዓመት ከሐምሌ እስከ መጋቢት 30፤ ከ213ነጥብ8 ቢሊየን ብር በላይ ለመሰብሰብ አቅዶ ከ212ነጥብ 4 ቢሊየን ብር…