የዜና ቪዲዮዎች ለሁለት አዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ለወጣው ጨረታ 6 ድርጅቶች ሰነድ አስገብተዋል Feven Bishaw Apr 27, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=BQULxIJ_lDw
የሀገር ውስጥ ዜና የህወሓት ቡድን ከ6 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳይጠቀም ተደርጓል – ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ Abrham Fekede Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሕወሃት ሕገ-ወጥ ቡድን ጥቃት ከፈጸመበት ወቅት አንስቶ ከ6 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ ለወንጀል መፈጸሚያነት እንዳይጠቀም ማድረግ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም ከ97 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር በላይ በሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሱዳን ከግድቡ ጋር ተያይዞ ላሉ ልዩነቶች የአፍሪካ ህብረት መፍትሄ እንደሚሰጥ እምነቷ መሆኑን ገለፀች Tibebu Kebede Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ጋር ተያይዞ ያሉ ልዩነቶች በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ይፈታሉ የሚል ጠንካራ እምነት እንዳላት ሱዳን ገለፀች። በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት ውጤታማ እና ፈጣን መፍትሄ ላይ እንደሚደረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ የምርጫ ነክ አለመግባባቶችን ለመከላከል ግብረ ኃይል ተቋቋመ Meseret Awoke Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ምርጫ ነክ አለመግባባቶችን ለመከላከል የሚያስችል 13 አባላት የተካተቱበት ግብረ ኃይል ተቋቁሟል። በግብረ ኃይሉ በአባልነት ከተካተቱ መካከል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት፣ የሴቶች ፌዴሬሽንና የጸጥታ አካላት፣ የአካል…
የሀገር ውስጥ ዜና በበርሊንና ፍራንክፈርት ሚሲዮኖች አስተባባሪነት ለሀገራዊ ፕሮጀክቶች ከ41 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተሰበሰበ Feven Bishaw Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊንና ፍራንክፈርት ሚሲዮኖች አስተባባሪነት ለሀገራዊ ፕሮጀክቶችና ወቅታዊ ጥሪዎች ከ41 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ መሰብሰቡ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ በጀርመን በርሊንና ፍራንክፈርት እንዲሁም በቼክ ሪፐብሊክ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን በደረሰ የእሳት አደጋ 4 ተሽከርካሪዎች ተቃጠሉ Meseret Awoke Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በሀገረ ማሪያም ከሰም ወረዳ ሾላ ገበያ የህዝብ መናኸሪያ ትናንት ሌሊት በደረሰ የእሳት አደጋ 4 ተሽከርካሪዎች መቃጠላቸውን የወረዳው ፖሊስ ፅህፈት አስታወቀ። የፅህፈት ቤቱ ሀላፊ ኮማንደር ደምሰው ዳኜ እንደገለጹት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የታንዛንያ ፕሬዚዳንት ለ 5 ሺህ እስረኞች ምህረት አደረጉ Meseret Demissu Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሁሉ የአንድነት ቀን በዓልን ምክንያት በማድረግ ከ 5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ታራሚዎች ምህረት አደርገዋል። ፕሬዚዳንቷ ከእስር የተፈቱት ታራሚዎች ማህበረሰቡን እንደገና ሲቀላቀሉ ማረሚያ ቤት ያገኟቸውን ትምህርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና በቅድመና ድህረ ምርጫ ወቅት የሚያጋጥሙ ግጭቶችን ለማስቀረት ዜጎች የማይተካ ሚና አላቸው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Abrham Fekede Apr 27, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቅድመና ድህረ ምርጫ ወቅት የሚያጋጥሙ ግጭቶችን ለማስቀረት ዜጎች የማይተካ ሚና እንዳላቸው መዘንጋት የለበትም አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲወለድ የዜጎች ንቁ ተሳትፎ እጅግ ወሳኝ…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሃዲያ ሆሳዕና ከድሬዳዋ አቻ ተለያይተዋል Tibebu Kebede Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ምሽት አንድ ሰአት ላይ ሃዲያ ሆሳዕና ከድሬዳዋ ከተማ ተጫውተዋል፡፡ ጨዋታው ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡ 10 ሰአት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሰበታ ከተማ ባህር ዳር ከተማን ማሸነፉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የሶሪያ ስደተኞች ጋር የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ ተጋሩ Tibebu Kebede Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የሶሪያ ስደተኞች ጋር የረመዳን ኢፍጣር ማዕድ ተጋሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አጋጣሚው “ገና በኢስላም ማለዳ ቀናት አያቶቻችን የነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የቅርብ ዘመዶችና ሶሃቦችን ተቀብለው…