ለምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊነት ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን መወጣት አለባቸው – የፌዴሬሽን ምክር ቤት
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ፍትሐዊ ሆኖ እንዲከናወን ሁሉም ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ጠየቀ።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አደም ፋራህ፣ ምርጫው ሰላማዊ፣…