የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንባታን ለማጠናከር በህዝብ ዘንድ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ ትኩረት ያሻዋል – ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) "በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንባታን ለማጠናከር እንዲቻል የህዝቡን ግንዛቤ በማሳደግ ረገድ ብዙ መስራት ይገባል" ሲሉ ምሁራን ተናገሩ።
በሰላም ሚኒስቴር አዘጋጅነት ”ፌዴራሊዝምና የሰላም ግንባታ በኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሃሳብ…