የሀገር ውስጥ ዜና ለሁለት አዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ለወጣው ጨረታ 6 ድርጅቶች ሰነድ አስገቡ Tibebu Kebede Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሁለት አዲስ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ፈቃዶች ለወጣው ጨረታ 6 ዓለም ዓቀፍ የቴሌኮም ድርጅቶች ሰነድ አስገቡ፡፡ የጨረታ ማስገቢያው ጊዜ ዛሬ ጠዋት 4 ሰዓት ላይ ተጠናቋል። በዚህም ለሁለቱ አዲስ የቴሌኮሙኒኬሽን ፈቃዶች ሳፋሪኮም ከኬንያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በፕሬዚዳንቱ የሥራ ዘመን በተፈጠረ አለመግባባት በሞቃዲሾ ግጭት ተቀሰቀሰ Abrham Fekede Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሞሃመድ አብዱላሂ ሞሃመድ /ፎርማጆ/ የሥልጣን ዘመን መራዘምን ተከትሎ በተፈጠረ አለመግባባት በሞቃዲሾ ግጭት መቀስቀሱ ተሰምቷል፡፡ ግጭቱ የተቀሰቀሰው ፕሬዚዳንቱን በሚደግፉና በሚቃወሙ የተለያዩ የጸጥታ ኃይሎች መካከል ነው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር 4 ነጥብ 5 ሚሊየንን አለፈ Meseret Awoke Apr 26, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮቪድ19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ4 ነጥብ 5 ሚሊየን አልፏል፡፡ በአህጉሪቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣ ሲሆን፤ ከ4 ሚሊየን 506 ሺህ በላይ ሰዎች በቫይረሱ ተይዘዋል፡፡ እስካሁን በአህጉሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ Tibebu Kebede Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)- አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። አርቲስት መስፍን ጌታቸው በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን የሚያግዙ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተመረቁ Tibebu Kebede Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለችግር የተጋለጡ የህብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ ድጋፎችን የሚያደርጉ 1 ሺህ 100 በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ተመረቁ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከሰላም ሚኒስትር ጋር በመተባበር ለአንድ ወር ያሰለጠናቸውን በጎፈቃደኛ ወጣቶችነው…
ስፓርት አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ መመለሱን አረጋገጠ Tibebu Kebede Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አርባምንጭ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን በዛሬው ዕለት አረጋግጧል። በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ ተወዳዳሪ የሆነው አርባምንጭ ከተማ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታውን ነገ የሚያደርግ ቢሆንም ተከታዩ ኮልፌ በቡታጅራ መሸነፉን ተከትሎ ወደ 2014 የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌዴራል ፖሊስ 600 የአድማ ብተና አመራሮችና ፀረ-ፈንጅ ሰልጣኞችን አስመረቀ Tibebu Kebede Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዋሽ 7 ማሰልጠኛ ሲያሰለጥናቸው የነበሩ 600 የመጀመሪያ ዙር ከፍተኛና መካከለኛ የአድማ ብተና አመራሮችና መሰረታዊ የ4ኛ ዙር የፀረ-ፈንጅ ሰልጣኞችን አስመረቀ። የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ በነጻነት የመልማት መብት ነው- ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ Tibebu Kebede Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ በነጻነት የመልማት መብት በመሆኑ ሁሉም ኢትዮጵያዊ የጋራ አንድነት እና መግባባት ሊኖረው እና በጋራ በመቆም ከዳር ሊይደርሰው እንደሚገባ የውሃ፣መስኖ እና ኤሌክትሪክ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ክቡር ስለሺ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል በ2014 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ198 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል-ቢሮው Tibebu Kebede Apr 25, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በኦሮሚያ ክልል በ2014 ዓ.ም የምርት ዘመን ከ198 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለመሰብሰብ ማቀዱን የኦሮሚያ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል ። የቢሮው ኃላፊ አቶ ዳባ ደበሌ የክልሉን የ2013 ዓ.ም የግብርና ስራ እንቅስቃሴን እና…