Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ በአፍሪካ ለመጀመሪያ  ጊዜ የተጓዦችን የምርመራና የክትባት መረጃ የሚይዝ መተግባሪያ መጠቀም ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓዦችን የምርመራና የክትባት መረጃ የሚይዝ መተግባሪያ በመጠቀም በአፍሪካ የመጀመሪያው ሆነ። አየር መንገዱ የአለም አቀፉ የአየር ትራንስፖርት ማህበር ጉዞ ማለፊያ የሆነውን የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም ከአህጉሪቱ ቀዳሚ…

በኢራቅ በአንድ የኮሮና ቫይረስ ህክምና መስጫ ሆስፒታል ውስጥ በደረሰ የእሳት አደጋ የ82 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራቅ በአንድ የኮሮና ቫይረስ ህክምና መስጫ ሆስፒታል ውስጥ በደረሰ የእሳት አደጋ የ82 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉ ሰዎች በተጨማሪ 100 ሰዎች የመቁሰል አደጋ ደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡…

አብሮነታችን ለሀገራችን፣ ለሠላማችንና ለወንድማማችነት በሚል የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ስፖርት ምክር ቤት ጋር በመተባበር አብሮነታችን ለሀገራችን፣ ለሰላማችንና ለወንድማማችነት በሚል በሀዋሳ ከተማ የማስ ስፖርት እንቅስቃሴ ተከናዉኗል፡፡ ስፖርትን ከኢኮኖሚዉ…

ባለፉት ዘጠኝ ወራት በምዕራብ አሜሪካ ከሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለህዳሴ ግድብ ግንባታ ከ600ሺህ ዶላር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሎስ አንጀለስና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ የልዑካን ቡድን ከልዩ ልዩ አደረጃጀት ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያኑ ሀገራቸውን…

የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት ቁልፍ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድመጪውን ሃገራዊ ምርጫ አስመልከቶ  መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ የሕዝብን ጥያቄዎች “ከጎዳና ወደ ፓርላማ” የሚወስድ ምርጫ! የዘንድሮው ምርጫ የዘመናት ቋጠሮዎች የሚፈቱበት ቁልፍ…

የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንቱን አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ውሃ ስፖርቶች ፌዴሬሽን ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት የነበሩትን አቶ ተሾመ ሶርሳን አሰናብቷል ። በቅርቡ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ያካሄደውን የስራ አስፈፃሚ ምርጫ ላይ ምርጫው ህገወጥ…

16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበርን አስመልክቶ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለሚከበረው 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን መሪ እቅድ የመጀመሪያ ረቂቅ በበዓሉ አስተባባሪ ኮሚቴው ቀርቦ ውይይት ተካሄደ። በውይይቱ በ15ኛው አመት የበአሉ አከባበር ወቅት የነበሩ…

አምባሳደር  ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ  ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር  ሌንጮ ባቲ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ  አህመድ ቀጣን ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ በሁለትዮሽና ቀጠናዊ…