Fana: At a Speed of Life!

የህዝቡን ማህበራዊ ፍትህን ለማረጋገጥ ኢዜማ ይሰራል – ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የህዝቡን ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ጥያቄዎችን በመመለስ ማህበራዊ ፍትህን ለማረጋገጥ እንደሚሠራ የፓርቲው መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ። ፕሮፌሰሩ በስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ ዙሪያ ከአባላትና ደጋፊዎቻቸው…

አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከደቡብ ሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከደቡብ ሱዳን የመከላከያ ሚኒስትር አንጀሊና ቴኒይ ጋር በሁለትዮሽና በቀጠናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ፡፡ አምባሳደሩ ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ትግበራ ጽኑ አቋም አላት ብለዋል፡፡ ሁለቱ ሀገራት…

በማህበር ቤት ምዝገባ 12 ሺህ 609 ቤት ፈላጊዎች መመዝገባቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 25 ቀናት ሲካሄድ በቆየው የማህበር ቤት ምዝገባ 12 ሺህ 609  ቤት ፈላጊዎች መመዝገባቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየውን የማህበር ቤት…

ቦርዱ በአዲስ አበባ ተጨማሪ 32 የምርጫ ጣቢያዎችን ከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ 32 የምርጫ ጣቢያዎችን መክፈቱን አስታወቀ፡፡ የምርጫ ጣቢያዎቹ የተከፈቱት 1 ሺህ 500 ሰው በሞላባቸው ቦታዎች ናቸው ብሏል፡፡ በአዲስ አበባ የመራጮች መዝገባ እስከሚያዝያ 29 ቀን መራዘሙ…

ለመጪዎቹ በዓላት ከ2 ሚሊየን ሊትር በላይ የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ እንደሚሰራጭ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለትንሳኤና ለኢድ አልፈጥር በዓላት ከ2 ሚሊየን ሊትር በላይ ፈሳሽ የምግብ ዘይት በተመጣጣኝ ዋጋ ለማሰራጨት መዘጋጀቱን የአዲስ አበባ ህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ አስታወቀ። የከተማው ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በበኩሉ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪና የምርት…

የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት አስረኛ ዓመት በእስራኤል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዳሴ ግድብ ግንባታ የተጀመረበት አስረኛ ዓመት በእስራኤል መከበሩን በሀገሪቱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታወቀ፡፡ በወቅቱ ከትውልደ ኢትዮጵያውያንና ከኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ተካሄዷል፡፡ በእስራኤል የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና…

ርዕሰ መስተዳደሮች የተሳተፉበት የምስራቅና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች ከባቢያዊ የጎንዮሽ ግንኙነት የምክክር መድረክ እየተካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አዘጋጅነት ርዕሰ መስተዳደሮች የተሳተፉበት የምስራቅና የደቡብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች ከባቢያዊ የጎንዮሽ ግንኙነት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ መድረኩ የእርስ በእርስ ግንኙነት፣ ወንድማማችነት…

ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የእንስሳት መድኃኒት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲቲዩት ከ100 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቢሾፍቱ ያስገነባው የእንስሳት መድኃኒት ፋብሪካ ተመረቀ። የፋብሪካው ወደ ስራ መግባት ሃገሪቱ ለእንስሳት መድኀኒት የምታወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ይቀንሳል…