የፌዴራሊዝም ስርአቱ የአተገባበር ችግር በዴሞክራሲ ስርአት ግንባታ ላይ እንከን ፈጥሯል – የሰላም ሚኒስቴር
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የነበረው የፌዴራሊዝም ስርዓት የአተገባበር ችግር በሃገሪቷ ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርአት እንዳይገነባ እንከን ሆኖ መቆየቱን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።
የሰላም ሚኒስቴር ያዘጋጀው የፌዴራሊዝምና የሰላም ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት በአዳማ…