Fana: At a Speed of Life!

መንግስት ሀገራዊ ህልውናን አደጋ ላይ ለመጣል የሚሞክሩ የውስጥና የውጭ ፀረ ሰላም ኃይሎችን በምንም አይነት ሁኔታ አይታገስም -የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወቅታዊ ሁኔታዎችን በሚመለከት የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል መግለጫ አውጥቷል ፡፡ ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- በአሁኑ ወቅት ሀገራችን ኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት ምርጫ ለማካሄድ የመራጮች…

አዳማ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠራት ግብ ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ተጋርቷል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ ከአዳማ ከተማ 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል። 1 ለ 0 ሲመሩ የነበሩት ወልቂጤ ከተማዎች በ90ኛው ደቂቃ ላይ በተቆጠረባቸው ግብ ከአዳማ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል። ወልቂጤ…

በዘጠኝ ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 9 ቢሊየን ለማግኘት ታቀዶ 2 ነጥብ 4 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ተገለፀ፡፡ የወጪ ንግድ ገቢ አፈፃፀሙ ከተያዘዉ ዕቅድ አንፃር 84 በመቶ ሲሆን ከ2012 ዓ.ም…

የቻድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጸመባቸው ጥቃት የተገደሉት የቻድ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኢድሪስ ዴቢ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። በቀብር ስነ ስርዓቱ ላይ የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀመንበር የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ሺሴኬዲ፣ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት…

297 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 297 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል እንዳደረጉላቸው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል…

6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያን የነገ እጣ የሚወስን ነው – አቶ ርስቱ ይርዳው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 6ኛው ሀገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያን የነገ እጣ የሚወስን ነው ሲሉ የደቡብ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ። ምንም እንኳን የሀሳብ ልዩነቶች ቢኖሩም ለሀገሪቱ ሲባል ልዩነትን አቀራርቦና አጣጥሞ ሀገርና ህዝብ…

የአውሮፓ ህብረት ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት 149 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በፈረንጆቹ 2021 ላጋጠመው የሰብአዊ ቀውስ ድጋፍ የሚውል 149 ሚሊየን ዩሮ መመደቡን አስታወቀ። የህብረቱ የአደጋ ስራ አመራር ኮሚሽነር ጃኔች ሉናርቺች እንደተናገሩት፤ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በቀጠናው…

በመዲናዋ ከ314 የግል አሰሪና ሰራተኛ ኤጀንሲዎች ባስመዘገቡት አድራሻ የተገኙት 150 ኤጀንሲዎች ብቻ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መቀመጫቸውን ባደረጉ 314 የግል አሰሪና ሰራተኛ ኤጀንሲዎች ላይ ሲደረግ የነበረው ጥናት ይፋ ሆነ፡፡ ጥናቱ የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ፥ የኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ጥራት ምክር ቤት ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከፍተኛ ትምህርት ጥራት ምክር ቤት (ካውንስል) በዛሬው ዕለት በይፋ ተመስርቷል። ምስረታው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዶክተር ሳሙኤል ኡርቃቶን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች፣ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፕሬዚዳንቶች…

ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ በኢትዮጵያ ከእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በሁለቱ ሃገራት ግንኙነት ላይ የመከሩ ሲሆን፥ አምባሳደር አለልኝ ለዘመናት በታሪክ…