ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ግንባታ ለኢትዮጵያ ብልፅግና በሚል መሪ ቃል ሃገር አቀፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን “እናሳካለን ውጤታማ የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ግንባታ ለኢትዮጵያ ብልፅግና” በሚል መሪ ቃል ሃገር አቀፍ ጉባኤ እያካሄደ ነው፡፡
የከተማ ልማና ኮንስትራክሽን ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ፤ ከሃገራዊ ሪፎርሙ…