Fana: At a Speed of Life!

እስራኤል በኢትዮጵያ የኮቪድ 19 ህክምናን ለማገዝ የህክምና ቡድን ልትልክ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ህክምና ድጋፍ የሚያደርግ የህክምና ቡድን ልትልክ ነው። የህክምና ባለሙያዎችን ያካተተው ልዑኩ ከሳምሶን አሱታ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ወደ ኢትዮጵያ የሚላክ ሲሆን በዶክተር አሳፍ ፔሬዝ የሚመራ ነው። ልዑኩ…

በደቡብ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ከ 971 ሚሊየን በላይ  ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በአረንጓዴ አሻራ መርሀ ግብር ከ 971 ሚሊየን በላይ  ችግኞች መዘጋጀታቸው ተገለጸ። በተያዘው አመት ከተዘጋጁት ችግኞች ውስጥም  ከ25 ሚሊየን በላይ ያህሉን በጎረቤት  ሀገራት የሚተከሉ መሆናቸው ተጠቁሟል፡፡ የዘንድሮውን…

የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት፣ ፖለቲካዊ ነጻነት፣ የግዛት እና ሃገራዊ አንድነት እንደሚያከብር አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታው ምክር ቤት አባላት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት፣ ፖለቲካዊ ነጻነት፣ የግዛት እና ሃገራዊ አንድነት በፅኑ እንደሚያከብር አረጋገጠ። የተባበሩት መንግስትት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት አባላት በኢትዮጵያ በተለይም በትግራይ ክልል ስላለው…

በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ ላይ ያተኮረ ሃገራዊ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ፎረም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። "የምሁራን ትብብርና ተሳትፎ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዘለቄታዊ ጠቀሜታ" በሚል መሪ ሃሳብ…

ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ ከሳዑዲ ዓረቢያ አምባሳደር ሳሚ ጃሚል አብዱላህ ጋር በስደት የሚገኙ ወገኖችን ወደ ሀገራቸው መመለስና በዘላቂነት ማቋቋም በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ በሁለቱ…

የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጋር በሰብዓዊ መብት አጠባበቅ ዙሪያ ተወያየ፡፡ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ጋር የሰብዓዊ መብት አጠባበቅ እንዲሁም ቀጣይ…

በመዲናዋ ባለፉት 9 ወራት ከ32 ቢሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ ባለፉት 9 ወራት 32 ነጥብ 31 ቢሊየን ብር ከገቢ ግብር መሰብሰቡን የአዲስ አበባ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ በዛሬው ዕለት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግብራቸውን በአግባቡ ለከፈሉ 178 ግብር ከፋዮች ዕውቅና…