የሀገር ውስጥ ዜና ከ6 ሺህ ከረጢት በላይ የ”ኦ” የደም ዓይነት መሰብሰቡን የደም ባንክ አገልግሎት አስታወቀ Abrham Fekede Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ የደም ባንክ አገልግሎት በሶስት ሳምንት ውስጥ ከ6 ሺህ ከረጢት በላይ የ “ኦ” የደም ዓይነት መሰብሰቡን አስታወቀ። የደም ባንክ አገልግሎት "ኦ" የተሰኘው የደም ዓይነት እጥረት ገጥሞት "ደም ለጋሾች ድረሱ" የሚል ጥሪ…
የዜና ቪዲዮዎች አሳሳቢዉ የጨጓራ መድማት በምን ይከሰታል? Amare Asrat Apr 22, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=VGd5XGqTPvc
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በበዓላት ወቅት የምርት እጥረት እንዳይከሰት ግብረ ሃይል ተቋቁሞ እየተሰራ ነው Meseret Demissu Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መጪዎቹን በዓላት ተከትሎ የምርት እጥረት እንዳይከሰት ግብረሃይል አቋቁሞ እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አስታውቋል። ከኢዜአ ጋር ቆይታ ያደረጉት የአዲስ አባባ ንግድ ቢሮ ሃላፊ አቶ አብድልፈታ የሱፍ÷ የትንሳኤ እና የኢድ አልፈጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ስልጣን መያዣ መንገድ ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ የምርጫ ስልት ብቻ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ Abrham Fekede Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢትዮጵያ ስልጣን መያዣ መንገድ ዴሞክራሲያዊ እና ሰላማዊ የምርጫ ስልት ብቻ ነው ሲሉ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ ከሁለቱ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከኡጋንዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኡጋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለምፀሃይ መሰረት ከዩጋንዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ኦርየም ኦከሎ ጋር ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም መንግስት በትግራይ ክልል እያካሄደ ያለውን የመልሶ ማቋቋም እንቅሰቃሴ እና የታላቁ ህዳሴ ግድብ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫ ቅስቀሳ ሂደት ላይ እስካሁን ያለው የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀም ላይ ውይይት ተደረገ Feven Bishaw Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣንና የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ2013 ዓ.ም የምርጫ ቅስቀሳ ሂደት ላይ እስካሁን ያለውን የፖለቲካ ፓርቲዎች የመገናኛ ብዙኃን አጠቃቀምን ለውይይት አቅርበዋል፡፡ መድረኩ ድልድል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮ ቴሌኮም በ8100 የሰበሰበውን ገንዘብ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስረከበ Feven Bishaw Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ8100 አጭር የፅሁፍ መልዕክት ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የሰበሰበውን ከ122 ሚሊየን ብር በላይ ለኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስረክቧል፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ…
ቢዝነስ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ የሩሲያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በሚሰማሩበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ Abrham Fekede Apr 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሀገሪቱ ባለሃብቶች ጋር በተለያዩ ዘርፎች መዋዕለ ነዋያቸውን በኢትዮጵያ በሚያፈሱበት ሁኔታ ላይ ተወያዩ፡፡ ውይይቱ በሴንት ፒተርስበርግ በክልሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት እና በንግድ ማህበራት…