ባለፉት 24 ሰዓታት 22 ሰዎች በኮቪድ 19 ለሕልፈት ሲዳረጉ፤ 1 ሺህ 505 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት 22 ሰዎች በኮቪድ 19 አማካኝነት ለሕልፈት ሲዳረጉ፤ 1 ሺህ 505 ሰዎች ቫይረሱ ተገኝቶባቸዋል እንዲሁም 999 ሰዎች ደግሞ በጽኑ መታመማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…
የኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር 57ኛውን ዓመታዊ ጉባኤ እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር ዓመታዊ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ለሁለት ቀን በሚቆየው ዓመታዊ ጉባኤ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ተነስተው ለውይይት እንደሚቀርቡ ተገልጿል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያዎች…
በአማራ ክልል ጥቃት ሲፈጸም የጸጥታ መዋቅሩ አስቀድሞ ሊያውቅና ሊከላከል ያልቻለበት ምክንያት እየተመረመረ ነው – አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሰሞኑን በአማራ ክልል ጥቃት ሲፈጸም የጸጥታ መዋቅሩ አስቀድሞ ሊያውቅና ሊከላከል ያልቻለበትን ምክንያት እየመረመረ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ገልጸዋል።
ርዕሰ መስተዳድሩ ጉዳዩን አስመልክተው ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ…
በኦክስጅን እጥረት ሳቢያ ታካሚዎችን ለመርዳት እየተቸገርኩ ነው – የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሜዲካል ኮሌጅ በኦክስጅን እጥረት ሳቢያ ታካሚዎችን ለመርዳት እየተቸገረ መሆኑን አስታወቀ፡፡
በተጨማሪም በሆስፒታሉ ያጋጠመውን የኦክስጅን አጥረት ተከትሎ ቀደም ሲል ለሌሎች ሆስፒታሎች ይሰጥ የነበረውን አቅርቦት…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስና ጅማ አባ ጅፋር አንድ አቻ ተለያዩ፡፡
የቅዱስ ጊዮርጊስን ግብ ጌታነህ ከበደ በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የጅማ አባጅፋርን ግብ ደግሞ ተመስገን ደረሰ በሁለተኛው አጋማሽ የመጀመሪያ…
የዘንድሮው ምርጫ ለኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ነው-አቶ ደስታ ሌዳሞ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የዘንድሮው ምርጫ ለኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ።
ዜጎች ዲሞክራሲያዊ መብትን በመጠቀም የምርጫ ካርድን በማውጣት ለራሳቸውና ለሀገራቸው ሲሉ ንቁ ተሳትፎ ሊደርጉ ይገባል ብለዋል።…
ኢትዮጵያ ውስጥ ከምርጫ በስተቀር የሚሸጋገር፤ የሚደራደር መንግስት አይፈጠርም -ጠ/ሚ ዐቢይ
https://www.youtube.com/watch?v=AZaKuPA4Mf8
የጤና ሚኒስቴር እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ሰነድ ጋር ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ጋር ተፈራረሙ፡፡
ስምምነቱ በጤናው ዘርፍ ብቁ የሆኑ ባለሙያዎችን ለማቅረብና ቀጣሪዎችን ከሥራ ፈላጊ የጤና ባለሙያዎች ጋር የሚያገናኙ ዘመናዊ…
ፓዎር ኢንተርናሽናል ሆልዲንግ ኩባንያ በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዶሃ የኢትጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በኳታር የሚገኘው ፓዎር ኢንተርናሽናል ሆልድንግ ኩባንያ እና በኢትዮጵያ ከድርጅቱ ጋር ተቀራራቢ ዘርፍ በተሰማሩ መስሪያ ቤቶች መካከል የቅድመ ኢንቨስትመንት ስብሰባ ተካሄደ፡፡
ኩባንያው…