ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ይመራል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሚደረጉ የእግር ኳስ ውድድሮችን ለመምራት መመረጣቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴረሽን አስታወቀ።
ፌዴሬሽኑ የተወሰኑ ወራት በቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ ላይ ተሰላፊ የሆነችው ኢትዮጵያ…