Fana: At a Speed of Life!

በህንድ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የሟቾች ቁጥር እየጨመረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በህንድ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ በ24 ሰዓታት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሺህ ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ፡፡ በተጨማሪም በኮሮና ቫይረስ የሚያዙ ሰዎች ቁጥርም በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል ነው የተባለው፡፡ በ24 ሰዓታት ውስጥም 295…

ተጨማሪ  1 ሺህ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ  7 ሺህ 346 የላቦራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 524 ሰዎች ኮሮናቫይረስ  እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 245 ሺህ 155 ደርሷል።…

ወ/ሮ ጽዮን ተክሉ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ጽዮን ተክሉ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልዑክ ጋር ተወያይተዋል። ልዑኩ በብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ የሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳና አሪዞና ሀገረ ስብከት ሊቀጳጳስ የቅዱስ…

ኤጀንሲው በትግራይ ክልል ከ134 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና መድሐኒትና ቁሳቁስ እያከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መድሐኒት አቅራቢ ኤጀንሲ መቀሌ ቅርንጫፍ በትግራይ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት ከ134 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የህክምና መድሐኒትና ቁሳቁስ እያከፋፈለ መሆኑን አስታወቀ። የቅርንጫፉ ሥራ አስኪያጅ አቶ አለማየሁ ገብረማሪያም ÷…

ለመኸር እርሻ  የሚውል 9 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ ገብቷል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለመኸር እርሻ የሚውል 9 ነጥብ 4 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ወደ አገር ውስጥ መግባቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል። መንግስት የግብርናውን ዘርፍ ምርታማነት ለመደገፍ 4 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር መመደቡም ተገልጿል። የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ…

ሠራተኞችን ከአንድ ተቋም ወደ ሌላ ተቋም አዘዋውሮ ማሠራት የሚያስችል አሠራር ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)በአዲስ አበባ ከተማ በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሚሰጠውን አገልግሎት ተደራሽ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ሠራተኞችን ከአንድ ተቋም ወደ ሌላ ተቋም አዘዋውሮ ማሠራት የሚያስችል አሠራር ተግባራዊ እንደሚያደርግ የአዲስ አበባ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው…