Fana: At a Speed of Life!

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ለሚቀጥሉት 15 ቀናት በኢንተርኔት ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የመራጮች ምዝገባ ለሚቀጥሉት 15 ቀናት በኢንተርኔት መመዝገብ እንደሚችሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡ ቦርድ ተማሪዎቹ እስከሚያዝያ 26 ድረስ በቦርዱ ድረገጽ እና በማህበራዊ ገጾች በሚገኘው…

ኤምባሲው ከፋና ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ይሰራል -በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አቶ አለልኝ አድማሱ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትን ጎብኝተዋል፡፡ አምባሳደሩ የሚዲያ ተቋሙን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን በጉብኝቱ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሾል አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ገለፃ…

በአፋር ዘግይቶ የተጀመረው የመራጮች ምዝገባ በ1 ሺህ 432 ጣቢያዎች እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ለ6ኛው ሀገራዊና ክልላዊ ምርጫ በ1ሺህ 432 ጣቢያዎች የመራጮች ምዘገባ እየተካሄደ መሆኑን በብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የአፋር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ አቶ ጣሃ አሊ እንደገለጹት፤ የመራጮች ምዝገባ በተለያዩ…

ኢማም ሸይኽ ሁሴን አሊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በታላቁ አንዋር መስጊድ ምክትል ኢማም የነበሩት ሸይኽ ሁሴን አሊ በድንገተኛ የልብ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ የቀብር ስርዓቱም በነገ ዕለት ከዙህር ሰላት በኋላ ኮልፌ ሙስሊም መካነ መቃብር እንደሚፈጸም ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ…

በድርጅቱ አባላት መካከል የሚከሰቱ ልዩነቶችን በድርድር እንዲፈቱ ኢጋድ አዎንታዊ ሚና ለመጫወት ዝግጁ ነው – የኢጋድ ጽህፈት ቤት ዋና ኃላፊ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በድርጅቱ አባላት መካከል የሚከሰቱ ልዩነቶችን በሠላማዊ መንገድና በድርድር እንዲፈቱ ኢጋድ አዎንታዊ ሚና ለመጫወት ያለውን ዝግጁነት የኢጋድ ጽህፈት ቤት ዋና ኃላፊ ዖስማን ሃሰን ቢላል ገልጸዋል። በሱዳን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ልዩ መልዕክተኛና…

በይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን  በህግና ስርዓት ማዕቀፍ ውስጥ ሆነው የሚገዙበት ረቂቅ መመሪያ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን  በህግና ስርዓት ማዕቀፍ ውስጥ ሆነው የሚገዙበት ረቂቅ መመሪያ ዙሪያ በኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ፣ በጠቅላይ አቃቢ ህግ እና በባለድርሻ አካላት መካከል ዛሬ ውይይት  ተካሂዷል፡፡ በውይይት መድረኩ ላይ…

በመዲናዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድ ከ1ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና እድሳት ከ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የከተማዋ የአሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ገለጸ። የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ በመተግበሩ የትራፊክ…

በሶማሌ ክልል 5ኛው ዙር የልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል በቀጣይ አምስት አመታት የሚተገበረው አምስተኛው ዙር የልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም (psnp 5) በዛሬው እለት በይፋ ተጀመራል ። መርሃግብሩን የሶማሌ ክልል የእርሻና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ ከፌደራል የግብርና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኮሚሽነር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአደጋ ጊዜ አስተዳደር ኮሚሽነር ያኔዝ ሌናርቺች ጋር መከሩ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን በክልሉ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ጠቅሰው አሁንም ቢሆን ተግዳሮቶች…

በአማራ ላይ ያነጣጠሩ ጥቃቶች እንዲቆሙ የሚጠይቁ ሠልፍች በአማራ ክልል የተለያዩ ከተሞች ተካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደሴ ፣ ባህርዳር እና ደብረ ማርቆስ እና ወልዲያን ጨምሮ በተለያዩ ከተሞች እየተፈጸመ ያለውን ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት በማውገዝ ሰልፎች ተካሄዱ። በሰለማዊ ሰልፎቹ "በተለያዩ አካባቢዎች በአማራዎች ላይ የሚፈጸም ግድያ…