Fana: At a Speed of Life!

የትራፊክ ቅጣት በሞባይል ስልክ መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ የትራፊክ ቅጣትን በሞባይል ስልክ መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ይፋ አድርጓል። መተግበሪያው የአገልግሎት አሰጣጡን ፈጣንና ቀልጣፋ በማድረግ አሽከርካሪዎችን ከእንግልት የሚታደግ መሆኑን የኤጀንሲው ዋና…

ሃገር አቀፍ የክህሎት የቴክኖሎጂ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር ሲምፖዚየም ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ሃገር አቀፍ የክህሎት፣ የቴክኖሎጂ እና የተግባራዊ ጥናትና ምርምር ውድድር ሲምፖዚየም እና አውደ ርዕይ ተጀምሯል፡፡ መርሃግብሩ ‘‘ክህሎት ያለው ዜጋ ለኢትዮጵያ ብልጽግና ’’ በሚል መሪ ሃሳብ የሚካሄድ ነው ፡፡ አሁን ላይ በኢትዮጵያ…

የጸሀፌ ትዕዛዝ ወልደመስቀል ታሪኩ መታሰቢያ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጸሀፌ ትዕዛዝ ወልደመስቀል ታሪኩ መታሰቢያ የኢትዮጵያ ጥናት እና ምርምር ማዕከልን መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡ ምክትል…

ኢድሪስ ዴቢይ በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻድ ፕሬዚዳንት ኤድሪስ ዴቢይ በውጊያ ወቅት በደረሰባቸው የመቁሰል አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል፡፡ የፕሬዚዳንቱ ህልፈት የተሰማው ከአማጽያን ጋር በነበረው ውጊያ የመቁሰል አደጋ ከደረሰባቸው በኋላ ነው ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከአማጽያን…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት 5ኛ ዙር 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 5ኛ ዙር 1ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ስብሰባውን በሀዋሳ ከተማ በማካሄድ ላይ ይገኛል። የምክር ቤቱ ስብሰባ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት ቀናት እንደሚካሄድም ተመላክቷል። የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት…

በድሬዳዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ1 ቢሊየን 75 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘጠኝ ወራት ውስጥ 1 ቢሊየን 267 ሚሊየን 936 ሺህ 139 ብር ለመሰብሰብ አቅዶ 1 ቢሊየን 75 ሚሊየን 575ሺህ 415 ብር መሰብሰቡን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር…

ሶማሊያ ለምታካሂደው ምርጫ የአፍሪካ ህብረት ሂደቱን ማሳለጥ ላይ የመሪነት ሚና እንዲጫወት ጋበዘች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆን የስልጣን ዘመን ለሁለት ዓመታት ያራዘመችው ሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት በቀጣይ በምታካሂደው ምርጫ የማስተባበሩን ሚና በቀዳሚነት እንዲወጣ ጋበዘች። ፕሬዚዳንቱ  ሶማሊያ ለማካሄድ ያሰበችው ምርጫ ሰላማዊ ፣ አሳታፊ እና…

ሁለት የኢትዮጵያ የቮሊቦል ክለቦች የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ቱኒዚያ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ አልኮል እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በቮሊቦል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ቱኒዚያ ማቅናታቸውን ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ብሄራዊ አልኮል እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የክለቦች ሻምፒዮና ሲሳተፉ በሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡…

የግልገል በለስ ከተማና አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ እየተመለሰ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመተከል ዞን የግልገል በለስ ከተማና አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ  እየተመለሰ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለፁ። የአካባቢው  ነዋሪዎች ቀደም ሲል የፀጥታ ስጋትና መፈናቀል አሳስቧቸው ነበር ገልጸዋል ፡፡ ሰሞኑን ግን አንፃራዊ ሰላም…

ቦርዱ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ 28 ተጨማሪ ንዑስ የምርጫ ጣቢያዎች መክፈቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች የምርጫ ጣቢያዎች 1 ሺህ 500 ሰው መዝግበው ምዝገባቸው በማለቁ ተጨማሪ 28 ንዑስ የምርጫ ጣቢያዎች መክፈቱን አስታወቀ። ቦርዱ አዲስ…