Fana: At a Speed of Life!

ታላቁ የኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ እንደሚጠብቃት ያለፈው ዓመት ማሳያ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትየጵያ ህዳሴ ግድብ ሱዳንን ከጎርፍ መጥለቅለቅ አደጋ እንደሚጠብቃት ያለፈው ዓመት ማሳያ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ የአባይን ወንዝ በማልማት ረገድ በተፋሰሱ አገራት ላይ ጉዳት የማድረስ…

አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሊግ ውድድሩን ሲያርግ የቆየው አዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ቡድን ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል። አዲስ አበባ ከተማ በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ19ኛ ሳምንት ከኢኮሥኮ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 0 በማሸነፍ ነው ማለፉን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳዕና ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ። የውጤት ቀውስ ውስጥ የነበሩ ሁለት ቡድኖችን ባገናኘው 18ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና ሶስት ነጥቡን ማግኘት ችሏል። የሀድያ…

በፋና ላምሮት የድምፃዊያን ውድድር ዮናታን ዳመነ አንደኛ በመውጣት የ200 ሺህ ብር አሸናፊ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ላምሮት የምዕራፍ 6 የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ተካሂዶ ለአሸናፊዎቹ 500 ሺህ ብር ተበርክቷል፡፡ ከ2 ሺህ በላይ የሚሆኑ ወጣት ድምፃውያን የማጣሪያ ውድድር አድርገው፤ ማጣሪያውን ያለፉ 12 ድምፃውያን በየሳምንቱ በቀጥታ የቴሌቪዥን ሥርጭት ከሙሉ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ዓውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ ማዕከል ያዘጋጀውን ዓውደ ጥናትና ዓውደ ርዕይን ጎብኝተዋል። ከትናንት በስቲያ በአዲስ አበባ ኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል የተከፈተውና በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የአርቴፊሻል ኢንተሊጀንስ…

በንግዱ እና በገቢ አሰባሰብ ስርአት ውስጥ የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮች ለመፍታት እየተሰራ ነው-ወ/ሮ አዳነች

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "በንግዱ እና በገቢ አሰባሰብ ስርአት ውስጥ የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮች ለመፍታት እና ሁሉም እኩል ተጠቃሚ የሚያደርግ  ስርዓት ለመፍጠር እየተሰራ ነው"   ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ።…