የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ጋር ተወያዩ Feven Bishaw Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት የኢትዮጵያ ተወካይ ከሆኑት ማውሪን አቼንጌ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሕገ-ወጥ ፍልሰትን ለመግታት ኢትዮጵያ እየወሰደች ያለውን…
የሀገር ውስጥ ዜና “በትግራይ ክልል 150 ዜጎች በረሃብ ሞቱ ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ ሀሰተኛ ነው” – የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን Feven Bishaw Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል 150 ዜጎች በረሃብ ምክንያት እንደሞቱ ተደርጎ የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ ነው ሲል የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ገለፀ። የብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከስደት ተመላሽ ሴቶችና ወጣቶችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርግ ፕሮጀክት ይፋ Tibebu Kebede Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ ዕድል ፈጠራ ኤጀንሲ እና ኢስት አፍሪካን ቦትሊንግ ሼር ካምፓኒ ሴቶችና ወጣቶችን በኢኮኖሚ ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረጉ። የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ሼር ካምፓኒ ይፋ ያደረጉት ፕሮጀክት ከስደት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የከተማ መኖሪያ ቤት እጥረትን ለማቃለል የሚያደርጋቸውን ጥረቶች የሚያስደስቱ ናቸው-ጠ/ሚ ዐቢይ Tibebu Kebede Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የከተማ መኖሪያ ቤት እጥረትን ለማቃለል የሚያደርጋቸውን ጥረቶች በማየታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። በስድስት ወራት ውስጥ በ3 ሄክታር መሬት ላይ በ16 ሕንፃዎች 500 ቤቶችን በ3 ቢሊየን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ Tibebu Kebede Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ ጅማ አባ ጅፋርን 2 ለ 1 አሸነፈ። በጨዋታው ጅማ አባ ጅፋር ሱራፌል አወል በ32ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠረው ግብ ቀዳሚ መሆን ችለው የነበረ ቢሆንም ከእረፍት መልስ ኦሲይ ማውሊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ማትሺድሶ ሞኤቲ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያይተዋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት የኮቪድ-19 ድጋፍን ጨምሮ ለክልሉ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ ከአጋሮቹ ጋር እየሰራ እንደሚገኝ ዳይሬክተሯ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ274 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድዮች ሊገነቡ ነው Tibebu Kebede Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ274 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ በቀላል ባቡር መስመር እና የቀለበት መንገድ ላይ ዘመናዊ የእግረኞች መሻገሪያ ድልድዮች ሊገነቡ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ በቀላል ባቡር እና የቀለበት…
የሀገር ውስጥ ዜና 215 ዜጎች ከቤሩት ተመለሱ Tibebu Kebede Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 215 ኢትዮጵያውያን ከቤሩት ወደ ሃገራቸው ተመለሱ፡፡ በቤሩት ህጋዊ ሰነድ የሌላቸውና በችግር ውስጥ የነበሩ ዜጎችን ያለቅጣት ወደ ሃገራቸው ይመለሱ ዘንድ በቤሩት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጽህፈት ቤትከሃገሪቱ መንግስት ጋር መግባባት ላይ መድረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ ከ5 ሚሊየን በላይ ክትባት ለማግኘት እየተሰራ ነው – የጤና ሚኒስቴር Tibebu Kebede Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ ከ5 ሚሊየን በላይ ክትባት ለማግኘት ከአፍሪካ ህብረትና ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እስካሁን ከ430 ሺህ በላይ ሰዎች የኮቪድ19 ክትባት…
የዜና ቪዲዮዎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ማሳሰቢያ ለመራጮች Amare Asrat Apr 16, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=CAL_8_RxxTM