Fana: At a Speed of Life!

የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርአት ማዘመኛ የ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የኤሌክትሮኒክስ ክፍያዎች ስርአት ማዘመኛ የ2 ነጥብ 3 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡ የአፍሪካ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የክፍያ ስርአቱን መሠረተ ልማት ለማዘመን በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ…

በአዲስ አበባ የ20/80 እና የ40/60 የቤት ፕሮግራም ተመዝጋቢዎችን ተጠቃሚ ለማድረግ በተዘጋጀው በጋራ ህንፃ የማህበር ቤት አሰራር ላይ የግንዛቤ መፍጠሪያ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ በጋራ ህንፃ የማህበር ቤት አሰራር መመሪያና ምዝባውንም ለማከናወን በተዘጋጀው የኮምፒዩተር ፕሮግራም ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በከተዋማ በ2005 ዓ.ም የ20/80 እና የ40/60…

የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የተፈተኑ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የነበረውን ስነ ልቦናዊ ጫና ታሳቢ ባደረገ መልኩ ይወሰናል – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ ችግር በነበረባቸው አካባቢዎች የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች የማለፊያ ውጤት የነበረውን ስነ ልቦናዊ ጫና ታሳቢ ባደረገ መልኩ እንደሚወሰን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ፡፡ ረፋድ ላይ በባህርዳር ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው ያሸነፈው፡፡ ለሀዲያ ሆሳዕና…

የጋናው ኤምፋርማ በኢትዮጵያ በመድሃኒት አቅርቦት ሊሰማራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤምፋርማ የተሰኘው የጋናው መድሃኒት አቅራቢ ኩባንያ በኢትዮጵያ በመድሃኒት አቅርቦት መሰማራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ስምምነቱን ከበላይአብ ፋርማሲዩቲካልስ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ጋር መፈራረሙን አስታውቋል፡፡…

ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርቶች ለመተካት የዘር እሴት ሰንሰለቶችን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የምርጥ ዘር ብዜት አቅርቦትና ስርጭት ላይ ያለውን የእሴት ሰንሰለት በመገምገም ዘርፉን ማዘመን የሚያስችል ከፌዴራል፣ ክልሎች እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የግብርና ሚኒስትር ዲኤታ…

በኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ ጅቡቲ ገባ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ ልዑክ በጅቡቲ የስራ ጉብኝት እያደረገ ነው፡፡ የልዑካን ቡድኑ ጅቡቲ ሲደርስ የጅቡቲ ፖሊስ ኃይል ዳይሬክተር ኮሎኔል አብዱላሂ አብ ፋራህ ፣ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር…