Fana: At a Speed of Life!

ስድስቱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች አዲሱን የአውሮፓ ሱፐር ሊግ ለመቀላቀል ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዞቹን አርሰናል ፣ ቼልሲ፣ ማንቼስተር ዩናይትድ ፣ ማንቼስተር ሲቲ ፣ ቶተንሃም፣ ሊቨርፑል  እንዲሁም ሪያል ማድሪድ፣ ባርሴሎና እና አትሌቲኮ ማድሪድ፣ ኤሲ ሚላን ፣ ጁቬንቱስ እና ኢንተር ሚላን የሚሳተፉበትን ሱፐር ሊግ ለመቀላቀል ስምምነት ላይ…

ናሳ ወደ ማርስ ሄሊኮፕተር ላከ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የጠፈር ምርምር ተቋም (ናሳ) ኢንጂነሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ማርስ ሄሊኮፕተር መላካቸውን አስታወቁ፡፡ በማርስ ምህዋር ዙሪያ ይበራል የተባለው ሄሊኮፕተር በመጠን እጅግ አነስተኛ መሆኑም ተገልጿል፡፡ ኢንጂ ኒውቲ የተሰኘው ይህ…

በግልገል በለስ ከተማ ከ450 በላይ ጥይቶችን ለሽፍታ ሊያቀብል የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ በንግድ መደብሩ ከ450 በላይ የክላሽና የብሬን ተተኳሽ ጥይቶችን አከማችቶ ለሽፍታ ቡድን ሊያቀብል የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል። ግለሰቡ በወርቅና ብር ጌጣጌጥ መደብሩ ተተኳሽ…

የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የስራ አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፕላይድ ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች የዘጠኝ ወራት የተቋማት የስራ አፈጻጸም ግምገማ በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ታከለ ታደሰ መድረኩ በአይነቱ ልዩና…

በጣና ሐይቅ ላይ ተንሳፎ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሰው የእምቦጭ አረም ሙሉ ለሙሉ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጣና ሐይቅ ላይ ተንሳፎ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀሰው የእምቦጭ አረም ሙሉ ለሙሉ መሰብሰቡን የጣናና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የጣናና ሌሎች ውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወንዴ…

ኢጋድ የካንሰር ልህቀት ማዕከል የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ የካንሰር ልህቀት ማዕከል የመሠረት ድንጋይ አስቀመጠ፡፡ የመክፈቻ ስነ-ሥርዓቱ የኢጋድ ሥራ አስፈፃሚ፣ የኢጋድ አባል አገራት አምባሳደሮች፣ ከፍተኛ የመንግስት ባለሥልጣናት እና የተቋሙ የልማት…

ህንድ በሀድያ ዞን የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን ትደግፋለች – አምባሳደር ሮበርት ሼትኪንቶንግ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ በኢትዮጵያ የሚከናወኑ የልማት ስራዎችን እንደምትደግፍ በኢትዮጵያ የህንድ አምባሳደር ሮበርት ሼትኪንቶንግ ገልጸዋል፡፡ አምባሳደሩ ከሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ ጋር በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት አድርገዋል፡፡…

ተመድ በሰሜን ምስራቅ ናይጀሪያ የሚያደርገውን የሰብዓዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት አቋረጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በቅርቡ በናይጄሪያ ሰሜን ምስራቅ ቦርኖ ግዛት በዲካ እና በዳማክ ከተሞች የሚያደርገውን ሰብአዊ ድጋፍ በጊዜያዊነት ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ ተመድ ድጋፉን ያቋረጠው ቦኮ ሃራም በአካባቢው ከሚፈጽመው ጥቃት ጋር ተያይዞ…

በኬፕ ታወን ከተማ በሚገኘው ቴብል ተራራ የተቀሰቀሰው እሳት ታሪካዊ ህንፃዎችን አወደመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካዋ የመስህብ ከተማ ኬፕታወን በሚገኘው ቴብል ተራራ የተቀሰቀሰው እሳት ታሪካዊ ህንፃዎችን ማውደሙ ተገለፀ። በቴብል ተራራ ላይ የተቀሰቀሰው እሳት በአቅራቢያው ወደ ሚገኘው ኬፕ ታወን ዩኒቨርሲቲ ግቢ የተዛመተ ሲሆን በመቶዎች የሚቆጠሩ…

በመዲናዋ የሚገኙ የግል ተቋማት እና ኩባንያዎች ማህበራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤና የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ ሲልክሮድ አጠቃላይ ሆስፒታል በዙሪያው ላሉት ነዋሪዎች በንጹሕ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ያደረገውን ድጋፍ ጎብኝተዋል።…