ዓለምአቀፋዊ ዜና በዓለም በኮቪድ19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 3 ሚሊየንን ተሻገረ Meseret Awoke Apr 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዙሪያ በኮቪድ-19 ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 3 ሚሊየንን ተሻግሯል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ 139 ሚሊየን 710 ሺህ 700 በላይ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ፤ ከ3 ሚሊየን በላይ ሰዎች ደግሞ ለህልፈት ተዳርገዋል፡፡ በአንጻሩ 118…
ፋና 90 በአራት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች መከካል የተደረገ የመጀመሪያ ዙር የምርጫ ክርክር #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና #የምርጫ_ክርክር Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=SEoHEHqvY5w
የሀገር ውስጥ ዜና ኮቪድ 19ን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በመተግበር የሚያደርሰውን ጉዳት መቀነስ እንደሚገባ ተገለጸ Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በከፍተኛ ሁኔታ በመዛመት ላይ ያለውን የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከልና ህብረተሰቡን ከአደጋው ለመታደግ በጤና ሚኒስቴር የተዘጋጀውን መመሪያ ቁጥር 30 መተግበርና የተቀናጀ ስራን ማከናወን እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በመመሪያው አተገባበርና በተቀናጀ…
ፋና 90 ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ የዘረጋችው የጥፋት ሰንሰለት Amare Asrat Apr 15, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=wjPP_BBP44A
የሀገር ውስጥ ዜና የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ምክር ቤት ተመሰረተ Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በተገኙበት የዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ምክር ቤት ተመሰረተ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ የምክር ቤቱ መቋቋም በገጽታ ግንባታ፣ የሃሰት መረጃ ስርጭትን ለማክሸፍ እና ሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር በምርጫ ዙሪያ ተወያዩ Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከክልል ፕሬዚዳንቶችና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ አመራሮች ጋር በምርጫ ዙሪያ ተወያዩ፡፡ ከምርጫ ጋር በተያያዘ ከዚህ ቀደም በየካቲት ወር የበይነ መረብ ውይይት ማድረጋቸው ይታወሳል፡፡ በዛሬ ውይይት…
ቢዝነስ የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ አደረገ Meseret Demissu Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር አዳዲስ አሰራሮችን ይፋ አደረገ ባንኩ የማስተር ፕላቲኒየም ካርድ እንዲሁም የሞባይልና ኢንተርኔት መተግበሪያውን በአዲስ መልኩ ማዘጋጀቱን አስታዉቋል ። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደረጀ ዘበነ÷ አዳዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተተኳሽ ጥይቶችን በህገ ወጥ መንገድ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የተገኙ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ Meseret Demissu Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከ5 ሺህ 500 የክላሽንኮቭ ተተኳሽ ጥይቶችን በህገ ወጥ መንገድ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የተገኙ አራት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ። በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ የደንበኞች ትምህርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪሃት ካሚል በኢትዮጵያ የአሜሪካን ተራድኦ ድርጅት (USAID Ethiopia) ሚሽን ዳይሬክተር ሾን ጆንስ ጋር በአደጋ ቅድመ ማስጠንቀቅ ስርዓት እና በአደጋ ስጋት ስራ አመራር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። ውይይቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሰባት ቀናት የሚቆየው የጸሎትና የምሕላ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ነው Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለሰባት ቀናት የሚቆየው የጸሎትና የምሕላ መርሀ-ግብር እየተካሄደ ነው፡፡ የጋራ መርሃ ግብሩ ዛሬ በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ አባቶች በይፋ ታውጇል፡፡ ከነገ ጀምሮ ለተከታታይ ሰባት…