አሜሪካ በትግራይ ክልል ለመጠለያ አገልግሎት የሚውል 1 ሺህ 500 የፕላስቲክ ጥቅሎችን ድጋፍ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ መንግስት በትግራይ ክልል ለመጠለያ አገልግሎት የሚውል 1 ሺህ 500 የፕላስቲክ ጥቅሎችን ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ።
ይህ የፕላስቲክ ጥቅል በዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በኩል በትግራይ ክልል ለሚገኙ ዜጎች እንደሚሰራጭ የሚጠበቅ ሲሆን…