Fana: At a Speed of Life!

በዓመት ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰጣል የተባለው የበለስ ስኳር ፋብሪካን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓመት ከ3 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ይሰጣል የተባለው የበለስ ስኳር ፋብሪካን በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ምርት ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ ይህንን ያስታወቁት የኮርፖሬሽኑ…

የስኮትላንድ መንግስት በኢትዮጵያ ለሰብዓዊ ድጋፍ ከ471 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኮትላንድ መንግስት በትግራይ ክልል ህግን በማስከበር እርምጃ ወቅት ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ ከ471 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ ይፋ አደረገ። መሰረታቸውን ስኮትላንድ ባደረጉ የተራዕዶ ድርጅቶች በኩል በትግራይ…

ሦስት ክልሎች ለትግራይ ክልል የለገሱትን 282 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝና ጋምቤላ ክልሎች ለትግራይ ክልል መልሶ ማቋቋሚያ የለገሱትን 282 ሚሊየን ብር ድጋፍ አስረከቡ። ድጋፉን የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፣ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር…

በመተከል ዞን ችግር የተፈጠረው ጁንታው የህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ከጥፋት ኃይሎች ጋር  ተቀናጅቶ በመንቀሳቀሱ ነው – ሌተናል ጄኔራል…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ችግር የተፈጠረው ጁንታው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል ከጥፋት ኃይሎች ጋር ተቀናጅቶ በመንቀሳቀሱ እንደነበር የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረ ኃይል ዋና አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት…

የዕቁብ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)እቁብን ለማዘመን ታልሞ በእቁብ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂስ የተሰራው መተግበሪያ ለተጠቃሚዎች ይፋ መሆኑ ተነግሯል፡፡ የእቁብ ፋይናንሻል ቴክኖሎጂ አንዷ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ዮሃና ኤርሚያስ እንደገለፁት…

በሰቆጣ ከተማ ቦምብ፣ ሽጉጥ እና ተተኳሽ ጥይቶች የተገኘበት ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰቆጣ ከተማ ቦምብ፣ ሽጉጥ እና ተተኳሽ ጥይቶችን በህገ ወጥ መንገድ ይዞ ሲንቀሳቀስ የተገኘ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ። የከተማዋ አስተዳደር ፖሊስ ጽህፈት ቤት ተወካይ ሃላፊ ረዳት ኢንስፔክተር አበራ አግኝቸው ግለሰቡ በቁጥጥር…

የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ሁለት ኢንዱስትሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ሁለት የቢራ ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርቶቻቸውን በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የተለያዩ የድጋፍ…

የ21ኛው ዙር  “ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ፣ይሸለሙ” የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 21ኛው ዙር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ"ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ ይሸለሙ" የውጭ ምንዛሪ ግኝት ማበረታቻ የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ተከናውኗል። በብሄራዊ የሎተሪ አስተዳደር አዳራሽ በተከናወነው የእጣ አወጣጥ መርሃ ግብር ላይም የባንኩ ከፍተኛ  የስራ…

አሰልጣኝ ውበቱ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ኢትዮጵያ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር እና ከኮትዲቯር ጋር ላለባት ጨዋታ ለ25 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል፡፡ ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን…

አይ ሲ ሲ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ለጥቃት ሰለባዎች 30 ሚሊየን ዶላር ፈረደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት /አይ ሲ ሲ/ ዳኞች በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በአማጽያን በተፈጸመ ጥቃት ሰለባ ለሆኑ ሰዎች 30 ሚሊየን ዶላር እንዲሰጣቸው ፈረደ፡፡ የፍርድ ቤቱ 30 ሚሊየን ዶላር ውሳኔ በአማጺ መሪው ቦስኮ…