የሀገር ውስጥ ዜና የአራተኛ ትውልድ ኤል ቲ ኢ አገልግሎት በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ተጀመረ Tibebu Kebede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአራተኛ ትውልድ (4ጂ) ኤል ቲ ኢ አገልግሎትን በደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን በይፋ አስጀመረ። አገልግሎቱ በደቡብ ክልል ስድስት ከተሞችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ሲሆን በወላይታ ሶዶ ከተማ በይፋ ተጀምሯል። አገልግሎቱ በወላይታ ሶዶ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶክተር ፋና ሀጎስ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ Tibebu Kebede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ የመቐለ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾመዋል። ዶክተር ፋና ሀጎስ ብርሃኔ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በህግ ትምህርት የተቀበሉ ሲሆን ሁለተኛና ሶስተኛ ዲግሪያቸውን በደቡብ አፍሪካ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛና ትግሪኛ ቋንቋዎች ለማሽን የማስተማር ስራ እየተሰራ ነው Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ፣ ሶማሊኛና ትግሪኛ ቋንቋዎች ለማሽን የማስተማር ስራ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የሰው ሰራሽ አስተውህሎ ማሽኖች ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ እንዲኖራቸው በማድረግ ካለ ሰዎች እርዳታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመራጮች ምዝገባ ማካሄድ የጀመሩና አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 የመራጮች ምዝገባ ማካሄድ የጀመሩና አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- አዲስ አበባ - 1,662 የመራጮች ምዝገባ የጀመሩ ጣቢያዎች፤ 1,848 አጠቃላይ የምርጫ ጣቢያዎች አፋር - 0 (የመራጮች ምዝገባ የጀመረ የምርጫ ጣቢያ የለም) ምክንያት:- የቁሳቁስ ማሰራጨት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በህንድ ለመጀመሪያ ጊዜ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ200 ሺህ ሰዎች በላይ ኮቪድ 19 ተገኘባቸው Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ለመጀመሪያ ጊዜ በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ200 ሺህ 739 ሰዎች በላይ ኮቪድ 19 እንደተገኘባቸው የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአንድ ቀን በዚህ ቁጥር በወረርሽኙ የተያዙ ሰዎች ሲገኙ በህንድ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡ በሀገሪቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ጤና ድርጅት በቀጠናው የድንገተኛ ህክምና ባለሙያዎች ማሰልጠን የሚያስችል ማዕከልን በአዲስ አበባ ከፈተ Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በቀጠናው የድንገተኛ ህክምና ባለሙያዎች ማሰልጠን የሚያስችል ማዕከልን በአዲስ አበባ መክፈቱን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ፊልድ ሆስፒታል የተገነባውን የስልጠና ማዕከል የጤና ሚንስትር ዶክተር ሊያ ታደሰና የዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሴኔጋላዊው ዓለም አቀፍ አርቲስት ጋር በፋሽን ዲዛይንና ግራፊክስ አርት ጥበብ ዙሪያ ውይይት ተደረገ Abrham Fekede Apr 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ፋሽን ዲዛይነሮች ማህበር ጋር በመሆን ከሴኔጋላዊ የፋሽንና ግራፊክስ ዲዛይነር አል ሓጂ ባባካር ሲላ ጋር በኢትዮጵያ የባህል ኢንዱስትሪ ዙሪያ እና ቀጣይ አብሮ መሥራት ስለሚቻልበት ሁኔታ ዙሪያ ውይይት አካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ም/ከ ወ/ሮ አዳነች ለመሃመድ አል-አሩሲ ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በዓለም አቀፍ መድረክ ስለታላቁ ህዳሴ ግድብ እና ተያያዥ ጉዳዮች ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን አቋሞችን በመወከል የሚታወቀው መሃመድ ከማል አልአሩሲ ቤት በመገኘት የአፍጥር ስነስርዓት ላይ ተካፈሉ። እንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ጋር በአረንጓዴ ልማትና በህዳሴ ግድብ ድርድር ዙሪያ ተወያዩ Tibebu Kebede Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዉሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በኢትዮጵያ ከስዊድን አምባሳደር ሃንስ ሉንድኩዊስት ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም ከኮቪድ 19 በኋላ የተሻለ ነገር መፍጠር በሚቻልበት እና በአረንጓዴ ልማት ዙሪያ ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ይጠበቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ Meseret Awoke Apr 14, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ዜጎች የመምረጥ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም ንቁ ተሳትፎ እንዲያደርጉ እንደሚጠበቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ 6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሊከናወን ጥቂት ሳምንታት ብቻ ቀርተውታል ያሉ ሲሆን፤ በሕገ መንግሥቱን አንቀጽ 38…