Fana: At a Speed of Life!

የካፒታል ገበያ ፍትሃዊና ቀልጣፋ የግብይት ስርዓት እንዲኖር የሚያስችል መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የካፒታል ገበያ ኩባንያዎችና ገዥዎች የሚገናኙበትን ፍትሃዊና ቀልጣፋ የግብይት ስርዓት የሚፈጥር መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የካፒታል ገበያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከባለድሻ…

አዲስ የምግብ ደህንነት ላብራቶሪ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የምግብ ደህንነት ዘመናዊ ላቦራቶሪ በዛሬው እለት በይፋ ተመርቆ ስራ ጀምሯል፡፡ አዲሱ ላቦራቶሪ የውሃ ወለድ እና የውሃ ወለድ ወረርሽኝ ላይ ትኩረት አድርጎ ምርመራ ያካሂዳል፡፡ ላቦራቶሪውን ለመገንባት 7…

ልዩ ጣዕም ያላቸው የኢትዮጵያ ቡናዎች በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ጣዕማቸውና ጥራታቸው ሊቀንስ ይችላል-ጥናት

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ልዩ ጣዕም ያለው የኢትዮጵያ ቡና በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ጣዕሙ ሊቀንስ እና ሊቀየር እንደሚችል አንድ ዓለም አቀፍ ጥናት አመለከተ። በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት ወደ ፊት ኢትዮጵያ የተለየ ጣዕም ካለው ቡናዋ ይልቅ ጣዕሙ የማይወደደው…

ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን የገቢ አሰባሰብ ላይ የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ እና ደቡብ ሱዳን ውጤታማ የገቢ አሰባሰብ ላይ የልምድ ልውውጥ ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ በኢትዮጵያ የደቡብ ሱዳን አምባሳደር ጀምስ ፒቲያ ሞርጋን የተመራ ልዑካን ቡድን በካሽ ሬጂስተር አተገባበር ከኢትዮጵያ ልምድ ለመቅሰም ከገቢዎች ሚኒስቴር የስራ…

በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት መሰረቱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የሚንቀሳቀሱ ስድስት ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊና ሌሎች ጉዳዮች ተቀራርበው ለመስራት የሚስችላቸውን የጋራ ምክር ቤት መስርተዋል ። ፓርቲዎቹ የጋራ ምክር ቤቱን የመሰረቱት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የጋምቤላ ቅርንጫፍ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዓለም የጤና ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር ዶክተር ሞኤቲ ሺዲ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ኢትዮጵያ ኮቪድ -19ን ለመከላከል እያደረገች ያለው ጥረትና በአፍሪካ የኮቪድ-19…

የኮቪድ 19፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የበረሃ አንበጣ ዜጎችን ለረሃብ አደጋ እንዳያጋልጡ ከወዲሁ ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ፣ የአየር ንብረት ለውጥ፣ የበርሃ አንበጣ እና እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች ዜጎችን ለረሃብ አደጋ እንዳያጋልጥ ከወዲሁ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ ተገለጸ። ይህንን ያሉት ስምንት መንግስታዊ ያልሆኑ የአውሮፓ ድርጅቶችን…