ፍርድ ቤቱ ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር እና በእነ እስክንድር ይግባኝ ክርክር በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይገባኝ ሰሚ ችሎት በእነጃዋር መሐመድ እና በእነ እስክንድር ነጋ ይግባኝ ክርክር ላይ በፕላዝማ መበላሸት ምክንያት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ፡፡
ፍርድ ቤቱ በእነ ጃዋር መሐመድ ላይ የምስክር የመስማት ሂደት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…