Fana: At a Speed of Life!

ከ8 ሺህ በላይ የማህበር ቤት ፈላጊዎች የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው ለ10 ቀናትም ተራዝሟል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ8 ሺህ 500 በላይ የማህበር ቤት ፈላጊዎች የተመዘገቡ ሲሆን ምዝገባው ለ10 ቀናትም መራዘሙንም የአዲስ አበባ ከተማ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ፡፡ ምዝገባውም ከመጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለተከታታይ 15 ቀናት ሲካሄድ…

በቶማስ ሳንካራ ግድያ የቀድሞው የቡሪኪና ፋሶ ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 6 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቡሪኪና ፋሶ ወታደራዊ ፍርድ ቤት ተወዳጅ በነበሩት እና ሀገሪቱን ለተወሰኑ ጊዜያት ከመሩት ቶማስ ሳንካራ ግድያ ጋር ተያይዞ በቀድሞው ፕሬዚዳንት ብሌይስ ኮምፓኦሬ ላይ በሌሉበት ክስ መሰረተ። በፈረንጆቹ 1983 ስልጣን ይዞው እስከ 1987…

92 ዜጎች ከየመን ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 92 ኢትጵያውያን ዜጎች ከየመን መመለሳቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በየመን የሚገኙ ዜጎች ወደ አገራቸው ለመመለስ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ከኢሚግሬሽን ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀን የተውጣጣ የልዑካን ቡድን ወደ…

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ተይዘዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ  7 ሺህ 601 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 1 ሺህ 568 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 232 ሺህ 512 ደርሷል። በሌላ…

ቦርዱ በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶችና ዐቃቢያን ሕጎች ሥልጠና ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶችና ዐቃቢያን ሕጎች ሥልጠና ሰጠ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ  በምርጫ ነክ ወንጀሎች ዙሪያ ለመርማሪ ፖሊሶች እና በምርጫ ነክ ክስ አቀራረብ ዙሪያ ለዐቃቢያን ሕግ…

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ወደመ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በአዲስ አበባ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በደረሰ የእሳት አደጋ ከ1 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ…