Fana: At a Speed of Life!

የሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ስብሰባን የተመለከተ ገለጻ ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑ የአፍሪካ አምባሳደሮች ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ የውጭ ጉዳይ እና የውሃ ሚኒስትሮች ስብሰባ በተመለከተ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር…

160 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ከየመን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) 160 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በአለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት ድጋፍ ከየመን ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል፡፡ ከዛሬ ከተመለሱት 160 ስደተኞች ኢትዮጵያውያን መካከልም 42ቱ ባለፈው ሰኞ በጂቡቲ ከሰጠመችው ጀልባ የተረፉ…

ፋሲል ከነማ ከባህርዳር ከተማ ጋር አቻ ተለያየ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጋር አቻ ተለያየ፡፡ አስር ሰዓት ላይ በተጀመረው በዚህ ጨዋታ ቡድኖቹ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርዓት የወደፊት ሁኔታ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የዓለም ዓቀፉ የትምህርት ስርዓት የወደፊት ሁኔታ ላይ ለመምከርና ለማቀድ ከተቋቋመው ኮሚሽን ጋር ተወያዩ፡፡ ኮሚሽኑ ከመላው ዓለም የተውጣጡ ምሁራንንና ባለሙያዎችን ያቀፈው ነው ተብሏል፡፡ ለወደፊት ዘመናዊ እና…

የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ ገበያ አካታችነት ጥናት መነሻ ሰነድ ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽን እና ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ በጋራ የሚሰሩት የሥራ ገበያ አካታችነት ጥናት መነሻ ሰነድ ላይ ተወያይተዋል። ውይይቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሡ ጥላሁንና የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ፍሬው ተገኘ…

በሊበን ጃዊ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ሸዋ ዞን ሊበን ጃዊ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በአደጋው ሕይወታቸው ካለፉት በተጨማሪ በሁለት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል፡፡ የሊበን ጃዊ የትራፊክ አስተባባሪ…

ትዊተር በጋና የአፍሪካ ጽህፈት ቤቱን ሊከፍት ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትዊተር የአፍሪካ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቱን በጋና ሊከፍት መሆኑን የኩባንያው መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ጃክ ዶርሴይ አስታወቁ፡፡ ጃክ ዶርሴይ በትዊተር ባስተላለፉት መልዕክት ኩባንያው ባለሙያዎችን እየቀጠረ መሆኑንም ነው ያስታወቁት፡፡ የጋናው…

ፋና ብሮድካስቲግ ኮርፖሬት ተፎካካሪ ፖርቲዎችን ማከራከር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያዘጋጀው የመጀመሪያው የፓርቲዎች የክርክር መድረክ በፌዴራሊዝም እና ብዝሃነት ላይ በማተኮር በዛሬው እለት ተካሂዷል። በክርክር መድረኩ ላይ የብልፅግና፣ ኢዜማ፣ ህብር ኢትዮጵያ እና መኢአድ አመራሮች የፓርቲዎቻቸውን…