Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል በስምንት አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው ቡድን ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል – ሌ/ጄ ባጫ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በስምንት አካባቢዎች ሲንቀሳቀስ የነበረው የጁንታው ቡድን ሙሉ ለሙሉ መደምሰሱን ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ገለፁ፡፡ ሌተናል ጀነራል ባጫ ደበሌ ያለፈው ሳምንት የሰራዊቱ እንቅስቃሴን…

ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽነር አቶ ንጉሱ ጥላሁን በኢትጵያ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ አምባሳደር ሞሃመድ ሳሊም አልረሺዲ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ኢትዮጵያና የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በስራ እድል ፈጠራ ዙሪያ በጋራ…

በጎንደር ከተማ 168 ህገወጥ ሽጉጦች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) በጎንደር ከተማ 168 ህገወጥ ቱርክ ሰራሽ  ሽጉጦች መያዙን የጎንደር ከተማው ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በመምሪያው የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል ሀላፊ ዋና ኢንስፔክተር እየሩስ አስማረ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት÷ ህገወጥ የጦር…

ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ዲሞክራሲያዊ ግንባርን  ከፓርቲነት  መሰረዙ አግባብ ነው ሲል  ፍርድ ቤቱ  ውሳኔ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ )ፍርድ ቤቱ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የኦሮሞ ነጻነት ዲሞክራሲያዊ ግንባር  ከፓርቲነት  መሰረዙ አግባብ ነው ሲል ውሳኔ ሰጠ። ውሳኔውን የሰጠው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 9ኛ የምርጫ ጉዳዮች  ችሎት ነው። ፍርድ ቤቱ ውሳኔ የተሰጠው…

በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ያለበት ደረጃ ለማወቅ በሃገር አቀፍ ደረጃ ጥናት ሊካሄድ ነው 

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን በተመለከተ በሃገር አቀፍ ድረጃ ጥናት ሊጀመር መሆኑን የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ በጥናቱ ላይ የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጨምሮ የጤና ሚኒስቴር፣ የዓለም ጤና ድርጅትና የበሽታ…

በመጋቢት ወር ከ320 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር ብቻ 320 ሚሊየን 427ሺህ 726 ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የገቢ እና የወጪ ኮንትሮባንድ እቃዎችና ሕገ-ወጥ ገንዘቦች መያዛቸውን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ከነዚህም ውስጥ የገቢ ኮንትሮባንድ እቃዎች የ235…

በመተከል ዞን በፀጥታ ችግር ተቋርጠው የነበሩ የልማት ፕሮጀክቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን በፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጠው የነበሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች ስራቸውን እንዲቀጥሉ የዞኑ የተቀናጀ ግብረ ሃይል ጥሪ አቅርቧል። የመተከል ዞን የተቀናጀ ግብረሃይል አስተባባሪ ሌተናል ጄኔራል አስራት ዴኔሮ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ…

ከግድቡ ግንባታ ጋር ተያይዞ ግብጽና ሱዳን ባለሙያ እንዲሰይሙ መጋበዛቸው የዲፕሎማሲውን ጥረት ጫፍ ያደረሰ ነው -ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሁለተኛው ዙር የውሃ ሙሌት ከመጀመሩ በፊት መረጃ ለመለዋወጥ የግድብ ተወካዮቻቸውን እንዲሰይሙ ኢትዮጵያ ለግብጽና ሱዳን ያቀረበችው ጥያቄ የዲፕሎማሲውን ጥረት ጫፍ ያደረሰ እና ኢላማውን በአግባቡ የመታ መሆኑን ፕሮፌሰር ያዕቆብ አርሳኖ ገለጹ።…