የሀገር ውስጥ ዜና ቤልጂየም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አደረገች Feven Bishaw Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤልጂየም በትግራይ ክልል ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች 4 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ማድረጓን አስታወቀች፡፡ በትግራይ ክልል አሁን ላይ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ሰዎች ሰብዓዊ ድጋፍ እንደሚያስፈልጋቸው የቤልጂየም ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮ ኩባ አደባባይ ችግኝ ተከሉ Tibebu Kebede Apr 13, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤከከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት ጋር በኢትዮ ኩባ አደባባይ ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ፡፡ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብሩ ከመስቀል አደባባይ እስከ ማዘጋጃ ቤት በሚሰራው…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል Tibebu Kebede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ17ኛው ሳምንት የቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡ ምሽት 1 ሰአት ላይ በተደረገው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የድል ጎሏን ዳዊት ተፈራ በፍጹም ቅጣት ምት አስቆጥሯል፡፡ 10…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ጂቡቲ በመንገድ፣ በባቡር መሰረተ ልማትና በወደብ አገልግሎት ያላቸውን ትብብር የማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ Tibebu Kebede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ጂቡቲ በመንገድ፣ በባቡር መሰረተ ልማትና በወደብ አገልግሎት ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጂቡቲ የወደቦችና ነጻ ቀጠና ባለስልጣን ሊቀ መንበር አቡበክር ኦማር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለረመዳን ወር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Tibebu Kebede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለእስልምና እምነት ተከታዮች ለታላቁ የረመዳን ወር የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ለጾሙ በሰላም አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን…
ስፓርት ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡ ዛሬ 18ኛ ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወላይታ ዲቻን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቷል፡፡ በዚህም ወላይታ ዲቻ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም ላይ የትምህርት፣ ባህልና ቱሪዝም ዘርፎችን ታሳቢ ያደረገ የኮቪድ19 ክትባት አቅርቦት ሊኖር ይገባል-የትምህርት ሚኒስትሩ Tibebu Kebede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) 211ኛ የስራ አስፈፃሚ ቦርድ ስብሰባ በበይነ መረብ እየተካሄደ ነው። በዩኔስኮ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ኮሚሽን ፕሬዚዳንት እና የዩኔስኮ የስራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል እንዲሁም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሶማሊያ ፓርላማ የፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆችን ስልጣን ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት አራዘመ Tibebu Kebede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሶማሊያ ፓርላማ በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብስባ የፕሬዚዳንት መሀመድ ፎርማጆን ስልጣን ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ማራዘሙ ተገለፀ። የፓርላማው አፈ ጉባኤ መሀመድ ሙርሳል ሼኪህ እንደገለፁት ሶማሊያ ለቀጥታ ምርጫ እስከምትዘጋጅ ድረስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው በእውቀት ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ምሁራን እና የፖለቲካ ልሂቃን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ Abrham Fekede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መጪው ምርጫ በእውቀትና ትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረተ እንዲሆን ምሁራን እና የፖለቲካ ልሂቃን ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከደመራ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጀው መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በማይካድራ በተፈጸመው ወንጀል ተሳትፎ አላቸው በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ የቅድመ ምርመራ ምስክር መሰማት ተጀመረ Tibebu Kebede Apr 12, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በማይካድራ በተፈጸመው ወንጀል ለበርካታ ንጹሀን ዜጎች ግድያ እና ሴቶችን በማስደፈር በቀጥታ ተሳትፎ አላቸው በተባሉ 21 ተጠርጣሪዎች ላይ የቅድመ ምርመራ ምስክር መሰማት ተጀመረ። በዛሬው እለት የዐቃቤ ህግ ቅድመ ምርመራ ምስክሮች መሰማት…