የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንድ በረራ ከ1 ሚሊየን በላይ ብልቃጥ የኮቪድ 19 ክትባት አጓጓዘ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአንድ በረራ 1 ሚሊየን 55 ሺህ ብልቃት የኮሮና ቫይረስ ክትባት ማጓጓዙን አስታወቀ።
አየር መንገዱ ክትባቱን ከቤጅንግ ወደ ዚምባቡዌ ዋና ከተማ ሀራሬ በአዲስ አበባ በኩል አድርጓ እንዳጓጓዘ ወርልድ ኤር ወይስ ዘግቧል።…