የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ6 ወራት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ Abrham Fekede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሚያካሂደውንና በዓመታዊ ዕቅድ መሠረት የተካሄደውን የግማሸ ዓመት ብሔራዊ የሥራ ክንውን ምዘና መርተዋል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ምዘና የተካሄደው 2013 ዓ.ም. መጋመሱን ተከትሎ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የክልሎች የጎንዮሽ የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከርና የሚከሰቱ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት በአዳማ ከተማ ስልጠና ሰጠ Meseret Awoke Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የፌዴሬሽን ምክር ቤት የክልሎች የጎንዮሽ የእርስ በእርስ ግንኙነት ለማጠናከርና የሚከሰቱ ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ከሰሜን እና ምዕራብ ኢትዮጵያ ተጎራባች ክልሎች ለተወጣጡ ባለሙያዎች በአዳማ ከተማ ስልጠና ሰጥቷል። የአማራ፣ የትግራይ፣ የአፋር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በበጀት አመቱ ስድስት ወራት የአቪዬሽን ባለስልጣኑ ለ214 ባለሙያዎች አዲስ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ሰጠ Feven Bishaw Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) በበጀት አመቱ ስድስት ወራት የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ለ214 ባለሙያዎች አዲስ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ መስጠቱ ተገለፀ፡፡ የባለሰልጣኑ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አንሙት ለማ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ Abrham Fekede Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ፡፡ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን በሕክምና ሙያ፣ በሀገር ሽማግሌነት፣ በእርዳታ አስተባባሪነት እና በዕርቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኒው ዮርክ ለህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚሰጥና እና ተሟጋች ቡድን ተመሰረተ Meseret Demissu Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 15 ፣ 2013 (ኤ.ቢ.ሲ) በኒው ዮርክ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድጋፍ የሚሰጥ እና ተሟጋች ቡድን መመስረቱን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ በቲውተር ገጻቸው ላይ ገልጸዋል። በበየነ መረብ በተካሄደው በዚህ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርአት በሀዋሳ እየተካሄደ ነው Meseret Demissu Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርአት እየተካሄደ ነው የሲዳማ ክልል ይፋዊ የመንግስት ምስረታ ሥነ-ስርአት የፌዴራል እና የክልል የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ ይገኛል Meseret Awoke Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዲሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ የተመራ የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ የልኡካን ቡድን በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት እያደረገ ይገኛል። ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ከአቡዳቢ አልጋ ወራሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ Meseret Awoke Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነብርሀንን ከ45 ዓመት በፊት በአውሮፓ የኢትዮጵያ ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ መስተዳድር የስራ ኃላፊዎች ሀዋሳ ገብተዋል Meseret Awoke Feb 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ መስተዳድር የስራ ኃላፊዎች ለሰዳማ ክልል የምስረታ ስነስርዓት ሀዋሳ ከተማ ገብተዋል። የሲዳማ ክልል የምሥረታ ሥነ- ሥርዓት በነገው እለት የሚካሄድ ሲሆን የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ መስተዳድር የስራ ኃላፊዎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ በኮቪድ 19 ከተያዙት ውስጥ 62 በመቶዎቹ ወንዶች ሲሆኑ 38 በመቶዎቹ ሴቶች ናቸው – የዓለም ጤና ድርጅት Abrham Fekede Feb 21, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ በኮሮና ቫይረስ ከተያዙት ውስጥ 62 ነጥብ 11 በመቶዎቹ ወንዶች ሲሆኑ 37 ነጥብ 89 በመቶዎቹ ሴቶች መሆናቸውን የአፍሪካ ቀጠና የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ፡፡ ድርጅቱ በአህጉሪቱ የኮሮና ቫይረስ እንደ ወረርሽኝ መከሰቱ ከተሰማበት…