Fana: At a Speed of Life!

ሃላላ ኬላ ተነግሮ የማይጠገብ ታሪክ ያለው ስፍራ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ሃላላ ኬላ ተነግሮ የማይጠገብ ታሪክ ያለው ስፍራ mሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በገበታ ለሃገር መረሃ-ግብር የኮይሻ ፕሮጀክትን የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታን ለማስጀመር በዳውሮ ዞን በመገኘት ንግግር አድርገዋል፡፡…

የሀረር ሰዎች ለሰዎች የአግሮ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ 183 ሰልጣኞችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሀረር ሰዎች ለሰዎች የአግሮ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ኮሌጅ በተለያዩ መስኮች ያሰለጠናቸውን 183 ሰልጣኞችን በዲግሪ አስመረቀ። በዶ/ር ካርል ሄንዝ በም የተመሰረተውና በተለያዩ የአግሮ ቴክኒክና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ተማሪዎችን ተቀብሎ ከ1984 ዓ.ም…

የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ የ2013 የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈፃፀም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል ምርመራ ቢሮ የ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ መክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጄኔራል እና የወንጀል ምርመራ ቢሮ ኃላፊ…

የሲዳማ ክልል የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ልዩ የስፖርት እንቅስቃሴና ውድድር በሐዋሳ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልል የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ልዩ የስፖርት እንቅስቃሴና ውድድር በሐዋሳ ከተማ ተካሄደ። በነገው ዕለት የካቲት 15/2013 ዓም የሚከበረውን የሲዳማ ብሔራዊ ክልል ይፋዊ የምስረታ በዓል ምክንያት በማድረግ በሲዳማ ብሔራዊ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ በገበታ ለሃገር መረሃ-ግብር የኮይሻ ፕሮጀክትን ለማስጀመር ዳውሮ ዞን ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በገበታ ለሃገር መረሃ-ግብር የኮይሻ ፕሮጀክትን የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታን ለማስጀመር ዳውሮ ዞን ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዞኑ ሎማ ወረዳ ሲደርሱ የአካባቢው ህብረተሰብ ደማቅ አቀባበል አድርጎላቸዋል፡፡…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ከዚህ አለም በሞት በመለየታቸው ሀዘኑን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሕክምና ሙያ፣ በሀገር ሽማግሌነት፣ በእርዳታ አስተባባሪነት እና በዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባልነት ሀገራቸውን ሲያገለግሉ የነበሩት የተከበሩ የዓለም ሎሬት ዶክተር ጥበበ የማነ ብርሃን ከዚህ አለም በሞት…

ም/ጠ/ሚ ደመቀ መኮንን በዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ሀዘን ገለጹ። በውጭ ግንኙነት የፐብሊክ ዲፕሎማሲ አባል በመሆን፤ በጤናው ዘርፍ ከድሆች ጓዳ የዘለቀ…

14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በድሬደዋ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር በድሬደዋ ከተማ ለ14ኛ ጊዜ ተካሄደ። የሴቶች ውድድር ከማለዳው 1:30፣ የወንዶችም ደግሞ 1:45 ጀምሮ ተካሂዷል። የሴቶችን ውድድር የድሬደዋ ምክትል ከንቲባ ከድር ጁሃር እና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ ገበታ ለሀገር እውን እንዲሆን አስተዋጽዖ ያበረከቱ አካላትን አመሰገኑ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገበታ ለሀገር እውን እንዲሆን አስተዋጽዖ ያበረከቱ አካላትን አመሰገኑ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ "የበኩላችሁን ላዋጣችሁ በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጪ የምትገኙ መላው ኢትዮጵያውያን ጥልቅ ምሥጋናዬን…

125ኛው የአድዋ ድል የዙም ጉባኤ በካናዳ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አዘጋጅነት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉባኤው በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ ጋባዥነት የኢፌዴሪ ባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ኂሩት ካሳው ንግግር አድርገዋል። የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር አቶ አበባው አያሌው ስለ አድዋ ታሪክ የውይይት…