አትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በድሬዳዋ በተካሄደው 14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸነፈች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ማረሚያ ቤትን በመወከል የተወዳደረችውአትሌት ሰምበሬ ተፈሪ በድሬዳዋ በተካሄደው 14ኛው የኢትዮጵያ ግማሽ ማራቶን ውድድር አሸንፋለች፡፡
ዓለም አቀፍ ዝና ያላቸው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የተሣተፉበትና ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በተካሄደው ግማሽ…