የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን አረፉ Meseret Awoke Feb 21, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ ብርሃን በሕክምና ሙያ፣ በሀገር ሽማግሌነት፣ በዕርዳታ አስተባባሪነት እና በዕርቀ ሰላም ኮሚሽን አባልነት ሀገራቸውን ያገለገሉ ነበሩ ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የዓለም ሎሬት ዶ/ር ጥበበ የማነ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት ተቋማት ስለሰላም ፣አንድነት እና መቻቻል ከማስተማር ባለፈ በማህበረሰባዊ ልማት ላይ እያደረጉ ያለውን ተሳትፎ በይበልጥ ተቀራርበው ሊሰሩ ይገባል-… Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል እንዲመሰረት አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት የምስጋና መርሃ ግብር ተካሄደ። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እንደገለጹት…
የሀገር ውስጥ ዜና የቡርጂ ብሄር የዘመን መለወጫ በዓል “ወናንካ አያና” ተከበረ Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡርጂ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል በድምቀት ተከብሯል። በበዓሉ የቦረና፣ ጉጂ፣ ጌዲኦ፣ ኮንሶ፣ ኮሬ እና የደራሼ ብሄረሰቦች ተወካዮችም መገኘታቸው ተገልጿል። በዚህ ወቅት የቡርጂ ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ…
ስፓርት ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን አሸነፈ Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡ የቅዱስ ጊዮርጊስን የማሸነፊያ ጎሎች አቤል እንዳለ በ12ኛው፣ ጌታነህ ከበደ በ32ኛው፣ አማኑኤል…
የሀገር ውስጥ ዜና 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በፓናል ውይይት ተከበረ Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 125ኛው የዓድዋ ድል በዓል "ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ” በሚል መሪ ቃል በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስተባባሪነት በዌቢናር ውይይት ተከበረ፡፡ በደቡባዊ አፍሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር…
የሀገር ውስጥ ዜና 6 ሺህ 142 ኩንታል ስኳርና ጨው በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ ተገኘ Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ በህገ ወጥ መንገድ ተከማችቶ የተገኘ 6 ሺህ 142 ኩንታል ስኳርና በአዮዲን ያልታከመ ጨው መያዙ ተገለፀ፡፡ የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሰይድ ይማም እንደገለጹት÷ ስኳር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ብዘሃነታችንን በአግባቡ ይዘን ለኢትዮጵያን ብልጽግና መሠረት እንጥላለን- የአፋር ክልል ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የአፋ መፍቻ ቋንቋ ቀን በሠመራ ከተማ እየተከበረ ነው። የምክር ቤቱ አፈ- ጉባኤ ወይዘሮ አሚና ሴኮ በበዓሉ አከባበር ሥነ-ሥርዓት ወቅት የቋንቋም ሆነ የአመለካከት እንዲሁም የባህል ብዘሃነታችን በአግባቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በሱዳን የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ሕብረት ትምህርት ቤት ጎበኙ Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በካርቱም የኢትዮጵያዉያን ስደተኞች ህብረት ትምህርት ቤት ጎብኝተዋል። አምባሳደሩ በጉብኝታቸው ወቅት ከተማሪዎችከመምህራንና አስተዳደር አካላት እንዲሁም ከወላጅ ተወካዮች ጋር ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የ’ገበታ ለሀገር’ መርሐ ግብር የሶስቱን መዳረሻዎች መገለጫ በኤግዚቢሽን መልክ እንዲቀርብ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት… Feven Bishaw Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጎርጎራ፤ወንጪ እና ኮይሻ መዳረሻዎችን መገለጫ በኤግዚቢሽን መልክ እንዲቀርብ አስተዋጽዖ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ለረዥም ጊዜ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ Tibebu Kebede Feb 20, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ተፈራረመ፡፡ ጎጆ ብሪጅ ሃውሲንግ ከመንግስት የጋራ መኖሪያ ቤቶችና ከሪል ስቴት በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ የቤት…