የዋልያዎቹን የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎ የሚወስነው ጨዋታ 10 ሰአት ላይ ይደረጋል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኮቲዲቯር አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል፡፡
ጨዋታው ኢትዮጵያ ከስምንት አመታት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ተሳትፎዋን የምትወስንበት ወሳኝ ጨዋታ ነው፡፡
ከሰአት…
ይፋ የሆነው አምስተኛው ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲ ኔት መርሃግብር
https://www.youtube.com/watch?v=ZRAMuzJixU0
የኮቪድ-19 ስርጭት መጨመርና አስገዳጅ የጥንቃቄ መመሪያው
https://www.youtube.com/watch?v=f0Lb1Zm0xgc
306 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት 306 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሌሎች ተባባሪ አካላት ጋር በመቀናጀት በተለያዩ ሃገራት በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎችን ወደ ሃገራቸው ለማስመለስ ሰፊ ስራ እየሰራ መሆኑ…
ኢትዮጵያ 300 ሺህ ሲኖፋርማ የኮቪድ19 ክትባት ከቻይና ተረከበች
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ 300 ሺህ ሲኖፋርማ የኮቪድ19 ክትባት ከቻይና መንግስት ተረከበች።
በኢትዮጰያ የቻይናው አምባሳደር ዣሆ ዢያን ኢትዮጵያ ቻይና በኮቪድ19 በተጠቃች ጊዜ ወዳጅነቷን ያሳየች ጠንካራ አጋር መሆኗን ተናግረዋል።
አምባሳደሩ በቀጣይም…
የጃፓኑ ማሩያማ ኮሙቴን ኩባንያ በኢትዮጵያ በግንባታው ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማራው የጃፓኑ ማሩያማ ኮሙቴን ኩባንያ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ፡፡
አምባሳደር ካሳ ተክለብርሃን ከኩባንያው ሊቀ መንበር ታዪዞ ያማሞቶ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በዚህ ወቅትም አምባሳደር ካሳ ለሊቀ…
በሳንፍራንሲስኮ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን መንግስት ያካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ እና የህዳሴ ግድብን የሚደግፍ ሰልፍ አካሄዱ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሳንፍራንሲስኮ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በትግራይ ክልል የተወሰደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ እና የህዳሴ ግድብ ድርድርን በመደገፍ ሰልፍ አካሄዱ፡፡
ኢትዮጵያውያኑ ህወሓት በኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን…