Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሁለት አመራሮች ላይ የእገዳ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ከፌዴሬሽኑ ውክልና ሳይሰጣቸው በኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ምርጫ ተገኝተው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንን በመወከል ምርጫ የመረጡ የሴቶች እግር ኳስ ልማት እና ውድድር ኮሚቴ ሰብሳቢ እንዲታገዱ…

የጤና ሚኒስቴር የብቃት ምዘና ፈተና መስጠት ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር የብቃት ምዘና ፈተና መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ፈተናው በህክምና፣ ነርሲግ፣ ጤና መኮንን፣ አኒስቴዥያ ፣ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጅ፣ ፋርማሲ እና ሚድዋይፈሪ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ ባለሙያዎች ከዛሬ ጀምሮ እስከ…

የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ብሔራዊ የፖሊሲ ምክክር መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስቴር ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የነበረው የጦር መሣሪያ ቁጥጥር ብሔራዊ የፖሊሲ ምክክር መድረክ መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ በምክክር ሂደቱ የፌደራል፣ የክልል እና ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽኖች ያሏቸውን መልካም ተሞክሮዎች አካፍለዋል።…

ከ37 ሚሊየን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚ ሆነዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ37 ሚሊየን በላይ ዜጎች የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ተጠቃሚ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው የአባላት ምዝገባና መዋጮ ዳይሬክተር አቶ ጉደታ አበበ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም ክልሎች እና…

ደራሲና ተርጓሚ አማረ ማሞ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ20 በላይ መፅሐፍትን ለአንባቢዎች ያበረከቱትና አንጋፋው ደራሲና ተርጓሚ አማረ ማሞ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር የእድሜ ልክ የክብር አባል የነበሩት ደራሲና ተርጓሚ አማረ ማሞ ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ…

በኳታር በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ላይ የሚያተኩር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ዙሪያ የሚያተኩር የቪዲዮ ኮንፈረንስ ውይይት ተካሄደ፡፡ የቪዲዮ ኮንፈረንሱን በዶኻ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ኮን ከተባለ የቢዝነስ ስራዎች አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር ነው ያዘጋጁት፡፡ በውይይቱ…

ኢትዮጵያ በነገው እለት 300 ሺህ የሲኖፋርም ክትባቶችን ትረከባለች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በነገው እለት በቻይና የተዘጋጀውን 300 ሺህ የሲኖፋርም ክትባት እንደምትረከብ ተገለጸ። የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰን ዋቢ ያደረገው የኢዜአ ዘገባ በኢትዮጵያና በቻይና መንግስት የሁለትዮሽ ግንኙነት በተደረገ ድጋፍ ኢትዮጵያ…