Fana: At a Speed of Life!

የህዳሴ ግድብ ውሃ የሚተኛበት 4 ሺህ 854 ሄክታር ደን ሁለተኛው ዙር ምንጣሮ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ታላቁ የኢትዮጵያ  ህዳሴው ግድብ ውሃ የሚተኛበት ስፍራ ሁለተኛ ዙር  የደን ምንጣሮ ሊካሄድ መሆኑን  የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቴክኒክ እና ሙያ ስራ እድል ፈጠራ ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ በሽር አብዱራሂም ፤ ሁለተኛውን…

በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ አምጥተዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ2012 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከወሰዱት መካከል ከግማሽ በላይ ተማሪዎች ከ350 በላይ ማምጣታቸው ተገለፀ። የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤትን በተመለከተ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ…

በኢትዮጵያ ልዩ የሆኑ 3 ሺህ ፎቶዎችን በዲጂታል መልክ ለጎብኚዎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ልዩ የሆኑ 3 ሺህ ፎቶዎችን በዲጂታል መልክ ለጎብኚዎች ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው። የፎቶግራፍ ባለሙያዎች ስራዎቻቸውን ለሽያጭ ማቅረብ የሚችሉበት አሰራርም እየተዘረጋ መሆኑ ተመላክቷል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና…

በኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር እና በምርጫ ቦርድ መካከል ሲታይ የነበረው የፍርድ ቤት ክርክር ውሳኔ ተሰጠው

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሞ ነጻነት አንድነት ግንባር ፓርቲ እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ መካከል ሲታይ የነበረው የፍርድ ቤት ክርክር ውሳኔ ተሰጠው። ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት 2ኛ የምርጫ ጉዳዮች ችሎት ሲሆን÷ ፓርቲው…

ባለፉት ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2013 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስምንት ወራት ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ። በስምንት ወራቱ ከወጪ ንግድ 2 ነጥብ 55 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር  ለማግኘት ታቅዶ 2 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር መገኘቱ ታውቋል፡፡ የወጪ…

የኮቪድ19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ተግባራዊ መሆን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮቪድ19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣው መመሪያ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ መሆን ጀምሯል፡፡ የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ቅዳሜ ዕለት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ መሰረት የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት በሰዎች እንቅስቃሴና ማህበራዊ…

አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2 ነጥብ 38 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚተገበረው አምስተኛ ምዕራፍ የልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ይፋ ሆነ። በሃገር አቀፍ ደረጃ ከ408 በላይ በሆኑ ወረዳዎች ከ8 ሚሊየን በላይ ዜጎች በልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ናቸው፡፡ ፕሮግራሙ…

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ዛሬ ወይም ነገ ይፋ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የ12ኛ ክፍል ፈተና ዕርማት መጠናቀቁን ጠቅሰው ተፈታኞች…

ህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና አንድነቱን ለማናጋት ብሎም መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊቶቻቸው ሊቆጠቡ ይገባል-…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝበ ሙስሊሙን ለመከፋፈልና አንድነቱን ለማናጋት ብሎም መንግስትና ህዝብን ለማራራቅ ሀሰተኛ መረጃ የሚያሰራጩ ግለሰቦችና ቡድኖች ከድርጊቶቻቸው ሊቆጠቡ እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር አሳሰበ። የሰላም ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ መንግስት የኢትዮጵያ…

በፌደራሊዝም ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና በጅግጅጋ ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 20 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰላም ሚኒስቴር በፌደራሊዝም ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ ለሶማሌ ክልል አመራሮች በጅግጅጋ ከተማ ስልጠና ሰጠ። ሚኒስቴሩ ከመጋቢት 18 እስከ መጋቢት 20 2013 ዓ.ም በሶማሌ ክልል በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮች ያዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና…