በጋምቤላ ክልል በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በቁርጠኝነት እንዲሰሩ ተጠየቀ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን ሰላም በማጠናከር የህዝቡን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በየደረጃው የሚገኙ የአመራር አካላት በቁርጠኝነት ሊሰሩ እንደሚገባ የክልሉ ምክር ቤት ጠየቀ።
የክልሉ ምክር ቤት ስድስተኛ የስራ ዘመን 11ኛ መደበኛ ጉባኤ ዛሬ…