Fana: At a Speed of Life!

“ከኢትዮጵያ ወደ እየሩሳሌም” በሚል ርዕስ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ በኢየሩሳሌም ከተማ ከሚገኘው የፖሊሲ ጥናት ተቋም ጋር በመተባበር "ከኢትዮጵያ ወደ እየሩሳሌም" በሚል ርዕስ የበይነ መረብ ውይይት ተካሂዷል። በበነየ መረብ ውይይቱ ከሦስት መቶ በላይ እስራኤላዊ ምሁራን፣ የሚዲያ…

የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን ቀርሳ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎች ጎበኙ  

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ  ሽመልስ አብዲሳ በጂማ ዞን ቀርሳ ወረዳ የተለያዩ የልማት ስራዎች ጎብኝተዋል። የዛሬው የርዕሰ መስተዳድሩ  ጉብኝት በዘንድሮ ዓመት ሊተከል እየተዘጋጀ ያለው የአቮካዶ እና የቡና ችግኝ ላይ ትኩረቱን ያደረገ…

በውጭ አገር የስራ ዕድል ፈጠራ እና በቱሪዝም ብራንድ “ምድረ ቀደምት” ዙሪያ  የበይነ መረብ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውጭ አገር የስራ ዕድል ፈጠራ እና በቱሪዝም ብራንድ "ምድረ ቀደምት" ዙሪያ  ለአምባሳደሮችና ዲፕሎማቶችየበይነ መረብ ሥልጠና ተሰጠ። የቱሪዝም ምርቶችን ለዓለም ገበያ በማቅረብ ኢትዮጵያ  በዘርፉ የተሻለ የውጭ ምንዛሪ እንድታገኝና በሴክተሩ…

የኮቪድ 19 ስርጭትን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ ተግባራዊ የማያደርጉ አካላት እስከ 3 ዓመት በሚደርስ እስራት ይቀጣሉ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከፊታችን ሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የኮቪድ 19 ወረርሽን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ በሚጥሱ ሰዎች እና ተቋማት ላይ እርምጃ ይወሰዳል ተባለ። የጤና ሚኒስቴር እና የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ጋዜጣዊ መግለጫ የቫይረሱን ስርጭት…