Fana: At a Speed of Life!

መታሰቢያነታቸው ለአገር መከላከያ ሠራዊትና ለተጎጂ ንጹሃን ዜጎች የሆኑ የሙዚቃ ‘ክሊፖች’ ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአንጋፋው አርቲስት ጌታቸው ጋዲሳ የተዘጋጁት 'የቁርጥ ቀን ልጅ ነኝ' እና 'የንጹሃን ደም' የተሰኙ መታሰቢያነታቸው ለአገር መከላከያ ሠራዊትና ለተጎጂ ንጹሃን ዜጎች የሁኑ የሙዚቃ ክሊፖች ዛሬ ተመርቀዋል። በብሔራዊ ቲያትር በተካሄደው የምረቃ…

አራት ሚሊየን ብር የሚያወጡ የፍጥነት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎች ለደቡብ ክልል ተበረከተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የትራንስፖርት ሚኒስቴር አራት ሚሊየን ብር የሚያወጡ በቴክኖሎጂ ፍጥነትን ለመቆጣጠር የሚረዱ አምስት የፍጥነት መቆጣጠሪያ መሳሪያዎችን ለደቡብ ክልል አበርክቷል። የፍጥነት መቆጣጠሪያው የተበረከተው በክልሉ ከተፈቀደው…

በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአንድ ሰሞን መግለጫ የሚቆም አይደለም-ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሴቶች ላይ የሚደርሰው ጥቃት በአንድ ሰሞን መግለጫ የሚቆም አይደለም ሲሉ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚደንቷ ይህን ያሉት የሴቶች አመራር ሚና እና የኢትዮጵያ ብልፅግና በሚል ርዕሥ በድሬዳዋ በተዘጋጀው…

በሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሜሪካ ሲያትል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸት የጁንታው ርዥራዦች በክፍያ የሚሰሩትን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ የሚያወግዝ ሰልፍ አካሂደዋል። በውጭ ያሉ የጁንታው ቡድን አባላት ባለፉት ሶስት…

በጎንደር ከተማ በህገወጥ መንገድ ተከማችተው የተገኙ የግብርና ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ እየከተፋፈሉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ በህገወጥ መንገድ ተከማችተው የተገኙ የግብርና ምርቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ለህብረተሰቡ እየከተፋፈሉ መሆኑን የከተማዋ ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ ገለፀ። የከተማው ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ በአራዳ፣ ማራኪና አዘዞ-ፀዳ…

ለ2013 ምርጫ 700 ሰዓታት የቴሌቪዥን፣400 ሰዓታት የራዲዮ እና የጋዜጣ ድልድል ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ምርጫ ነጻ የአየር ሰዓት እና የጋዜጣ አምድ ድልድል ለፖለቲካ ፓርቲዎች ቀረበ። ድልድሉ  ያለፉ ምርጫ ተሞክሮዎችን፣ የመገናኛ ብዙሃን ብዛት እና የብሄራዊ መገናኛ ብዙሃንን አቅም መሰረት ያደረገ ነው ተብሏል። በዚህም ድልድል…