ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ የጥልቅ ጉድጓድ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች ተመረቁ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ከ55 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ያስገነባቸውን አራት የጥልቅ ጉድጓድ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶችን በዛሬው ዕለት ተመርቀዋል።
በኮልፌ ቀራንዮና በጉለሌ ክፍለ ከተሞች የተገነቡት የውሃ ፕሮጀክቶቹ…