Fana: At a Speed of Life!

የታንዛኒያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት የጆን ማጉፉሊ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የታንዛኒያው የቀድሞ ፕሬዚዳንት የጆን ማጉፉሊ የቀብር ስነ ስርዓት ተፈፀመ። የቀብር ስነ ስርዓቱ በታንዛኒያ ሰሜን ምዕራብ በምትገኘው በትውልድ ስፍራቸው ቻቶ ግዛት ተፈፅሟል። በስነ ስርዓቱ ላይም ቤተሰቦቻቸው እና በሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳሚያ…

በአሶሳ ከተማ 2 ሚሊየን የሚጠጋ ሃሰተኛ የብር ኖት ከነተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሶሳ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ 2 ሚሊየን የሚጠጋ ሃሰተኛ የብር ኖት ከነማባዣ ማሽን እና ተጠርጣሪው ጋር ዛሬ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የፖሊስ መምሪያው ሃላፊ ኮማንደር ቡሽራ አልቀሪብ ፖሊስ የህብረተሰቡን ጥቆማ…

ዋልያዎቹ  ኮትዲቯር አቢጃን ደረሱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ኮትዲቯር አቢጃን ደርሰዋል። ዋሊያዎቹ ከ5 ሰዓት የአየር በረራ በኋላ አቢጃን አየር ማረፊያ ሲደርሱ በኮትዲቫር የኢትዮጵያ አምባሳደር አቶ ሙሉጌታ እና በኤምባሲው ሰራተኞች እንዲሁም በኢትዮጵያ አየር…

ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች 780 ቢሊየን ብር የሀገር ውስጥና የውጭ እዳ እንዳለባቸው ተረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰባት የመንግስት የልማት ድርጅቶች 780 ቢሊየን ብር ወይም 19 ቢሊየን ዶላር የሀገር ውስጥና የውጭ እዳ እንዳለባቸው ማረጋገጡን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ለማክሮ ኢኮኖሚው አለመረጋጋት ምላሽ ለመስጠት መንግስት ከልማት ድርጅቶች ብድር እና…

የስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የአየር ሰዓት ድልድል ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የስድስተኛው አጠቃላይ ምርጫ የአየር ሰዓት ድልድል በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እና የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን በአየር ሰአት ድልድሉ ዙሪያ ከመገናኛ ብዙሃን ጋር ተወያይተዋል፡፡…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር አሰልጣኝ ፍራንክ ናፓልን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደቡብ አፍሪካዊው አሰልጣኝ ማሂር ዴቪድስ ጋር በስምምነት የተለያየው ቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማኅበር  አሰልጣኝ ፍራንክ ናፓልን ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾሟል፡፡ አሰልጣኝ ፍራንክ በእግር ኳሱ ዘርፍ ከ35 ዓመታት በላይ በተለይ በአፍሪካ በማሰልጠን…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን ሰቃ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማን የስንዴ ማሳ ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በጅማ ዞን ሰቃ ወረዳ በበጋ መስኖ የለማን የስንዴ ማሳ ጎበኙ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በወረዳው በበጋ መስኖ በኩታ ገጠም የለማውን የስንዴ ምርት እየተሰበሰበ ያለበትን ሂደት ተመልክተዋል።…