Fana: At a Speed of Life!

ባንኩ በስድስት ወራት ውስጥ ከ83 ቢሊየን በላይ ተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰበ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2013 የመጀመሪያ ግማሽ በጀት አመት 83 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር የተቀማጭ ገንዘብ ማሰባሰብ መቻሉን አስታወቀ፡፡ በግማሽ ዓመቱ ባንኩ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን አዳዲስ የተቀማጭ ሂሳቦችን ያስከፈተ ሲሆን÷ የዕቅዱን 221…

አሜሪካ ለግብጽ የ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ አጸደቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ አዲሱ አስተዳደር ለግብጽ በ197 ሚሊየን ዶላር የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማጽደቁን አስታወቀ፡፡ አስተዳደሩ 168 የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎችን ለግብጽ ለመሸጥ ነው ውሳኔ ያሳለፈው፡፡ የሽያጩ መጽደቅ ግብጽ ከሚነሳባት የሰብዓዊ መብት…

በሀላባ ዞን ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ 27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀላባ ዞን ለሕዳሴ ግድብ ግንባታ የ27 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ። “የሕዳሴ ቱር የመኪና ላይ ቅስቀሳ” በሀላባ ቁሊቶ ተካሄዷል፡፡ የሀላባ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አማካሪ አቶ ከድር ቆርቾ ÷ የዞኑ ሕዝብ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ…

በኢትዮጵያ ያለውን የህንድ የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ያለውን የህንድ የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮ ህንድ የቢዝነስ ፎረም በህንድ የሁለቱ ሃገራት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከኔዘርላንድስ ጠ/ሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩት ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ማርክ ሩት በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ነው የተወያዩት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በውይይቱ ወቅት በቀጠናው…

በሩሲያ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ፣ የንግድ እና  የቱሪዝም ሀብቶችን የሚያስተዋወቅ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ ቱሜን ክልል ለተውጣጡ ባለሀብቶች፣ ነጋዴዎች፣ እና ለከልሉ መንግስት የኢንቨስትመንት ኤጀንሲ ኃላፊዎች ሀገራችን ስላላት የኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ቱሪዝም ሀብቶች የማስተዋወቂያ ፎረም  በበየነ መረብ  ተካሄዷል፡፡ በፎረሙ ላይ…

የአራት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የጊዜ ቀጠሮ ምርመራ ተቋረጠ

የአራት ከፍተኛ የጦር መኮንኖች የጊዜ ቀጠሮ ምርመራ ተቋረጠ አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል ምርመራ ቢሮ ህገ መንግስቱን በመናድ፣ ሚኒሻ በማሰልጠን እና ሚኒሻዎችን በማደራጀት በህወሓት ተገደን ገብተን ብለው ከዚህ በፊት በነበረ ቀጠሮ…

20 ሺህ ሜትሪክ ቶን የሚሆን ስንዴ ለትግራይ ክልል ተጓጉዟል -የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

ኮሚሽን አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ከአለም የምግብ ፕሮግራም ጋር በመቀናጀት እየሰራ እንዳለ አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደበበ ዘውዴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁ 20 ሺህ…

በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳ ነዋሪዎች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የድጋፍ ሰልፍ አደረጉ በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ፣ ደላንታና አምባሰል ወረዳዎች ሁሉም ቀበሌዎች የተሳተፉበት የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች በወገል…

በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሁለት ወራት በነዳጅ ላይ የታየውን ጭማሪ ከግምት በማስገባት የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ማድረጉን የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ዛሬ የታሪፍ ማሻሻያውን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ባለፉት…