የሀገር ውስጥ ዜና ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ህንድ ገብተዋል Meseret Demissu Feb 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኒው ዴልሂ ህንድ ገብተዋል፡፡ በ4 ቀናት የህንድ የሥራ ጉብኝታቸው ከሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤስ. ጄሻንክራ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ በቤልጅየም ከፍላንደር ኢንቨስትመንት እና ንግድ ኤጀንሲ ተወካይ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ከፍላንደር ኢንቨስትመንት እና ንግድ ኤጀንሲ ተወካይ ጋር በበይነ መረብ ተወያዩ። በዚህ ወቅትም ለኤጀንሲው የአፍሪካ ተወካይ ለሊሴ ቤትጀስ በኢትዮጵያ ስላለው የኢንቨስትመንት ምቹ ሁኔታ ገለጻ አድርገውላቸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 300 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ Tibebu Kebede Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 9 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 300 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ጂዳ ከተማ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕለቀን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በሦስተኛ ዲግሪ በትብብር የሚሰጡ አገር በቀል የትምህርት ፕሮግራሞችን ይፋ አደረገ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሦስተኛ ዲግሪ በትብብር የሚሰጡ አገር በቀል የትምህርት ፕሮግራሞችን ይፋ አደረገ። በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት በምርምር እና በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች 5 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ስቴፋኒ ጆቢን በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን የአገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የካናዳ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርክ ጋርኔው እንዳስታወቁት፤ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር እና የአገሪቱ የአፍሪካ ህብረት ቋሚ ታዛቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ዋና ዳይሬክተር ቼፕቶ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር በትብብር የሚከናወኑ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ ከዋና ዳይሬክተሩ ቼፕቶ አሞስ ኪፕሮኖህ ጋር ተወያዩ ፡፡ ሚንስትሩ መስሪያ ቤቱ እያከናወናቸው ስለሚገኙ ዋና ዋና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች የኢትዮጵያን ገጽታ ለማበላሸት ያለሙ ናቸው – ኮሚሽኑ Abrham Fekede Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ አሰጣጥ ዙሪያ የሚቀርቡ ሀሰተኛ ውንጀላዎች የኢትዮጵያን ገጽታ ለማበላሸት ያለሙ መሆናቸውን የብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ደበበ ዘውዴ ድጋፉ ከሚያስፈልጋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለልማት ስራዎች 600 ሚሊየን ብር በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ ነው Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በ2013/2014 በጀት ዓመት በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ለሚያከናውናቸው የልማት ስራዎችን ለማከናወን የ600 ሚሊየን ብር በጀት መድቦ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገለፀ። ድርጅቱ የጤና ሚኒስቴር ኮቪድ-19 ወረርሽኝን…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሞተር ጥገና በኋላ ለሚደረግ የደህንነት ፍተሻ የደህንንት ማረጋገጫ መስጠት ጀመረ Abrham Fekede Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል የGEnx-1B የአውሮፕላን ሞተር ከጥገና በኋላ ለሚደረግ የደህንነት ፍተሻ እና ሙከራ ማረጋገጫ መስጠት መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አየርመንገዱ በተጨማሪም የደህንንት ማረጋገጫ በመስጠት ከአፍሪካና…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር እዮብ ተካልኝ በኢትዮጲያ ስላሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ለፈረንሳይ ኩባንያዎች ማብራሪያ ሰጡ Meseret Awoke Feb 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የገንዘብ ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ዙሪያ ለፈረንሳይ ኩባንያዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ ዶክተር እዮብ የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለፈረንሣይ ኩባንያዎች ለማስተዋወቅ ውይይት ያካሄዱ ሲሆን፤…